Home TV Drama Mogachoch Mogachoch Drama – S07E153 – Part 153 TV Drama Mogachoch Video Mogachoch Drama – S07E153 – Part 153 By Selam Birsh - August 9, 2018 50 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 258 Min Letazez Min Litazez? – Part 36 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E184 – Part 184 Min Letazez Min Litazez? – Part 35 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 256 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E182 – Part 182 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 255 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E181 – Part 181 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254 50 COMMENTS ሞጋቾች ግን ጠፍታቹ ከመጣቹ በዋላ ታሪኩን እረስታቹታል መስለኝ የድራማውን ምድነው የታየና ያልታየ እየደጋገማቹ የምታሳዩን ነው ደራሲው ስክሮ ነው የሚደበላልቀው? አልገባኝም ? Reply Shame on you guys 😏😏😏 it's all mixed. Reply የታየና ያልታየ ማደባለቅ ፋሽን መሆኑ ነው? Reply Rayel Faniteshin letederad now ayi erigo now gashaye kkkkkjkk Reply mendnowu zebirekerik Reply Something is wrong why are we seeing from last week episode mixed you …confusing Reply እርጎየና አሸብር ውስጤ ናቸው !!! Reply Dibilikilikkkk shu hayda… Reply አረ በሳቅ ገና ሳይሞት የአስክሬን ሳጥን ሊገዛ ! ና ለካኝ። ወይ ፍቅር ! መጨረሻ ላይ ያገባታል። ይህ የኔ ግምት ነው። የታሪክ አባት ግን ገና ነው ጉዱ ? አቤት የተጠቀሰ እንጀራ ንፍቅ ነው ያለኝ። አየ አሸብር ለብር ሲል የማይገባበት ወጥመድ የለም። ግን ለምድነው አገርቤት መግባት የጠላው ? እግዚአብሔር ወልዶ ከመፊታት ይጠብቀን እህትና ወንድሞቸ የምር መለያየት በጣም ከባድ ነው። የፍቅር አምላክ ኢ /ያ ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልን። Reply ውይ ዙሮባቹሀል ድብልቅልቁን አወጣችሁት Reply ሞጋቾች የኤዲት ችግር አለበት ከዚ በፊት የታየውን እና ያልታየውን ቀላቅላችሁ ማቅረባችሁ ራሱ ፊሉ አየር ላይ ከመዋሉ በፊት አይታችሁ አለመቀቃችሁ አንዱ ችግራችሁ ነው Reply ምን መሆናችሁ ነው እያደር መቆንጀት ትል ነበር እናቴ ምንድን ነው አደበላለቃችሁት ግማሹ የሳምንት ለት ነው Reply ሚሻዬ ከፍላ ነው የምትስቀው Reply ዛሬ "ሞጋቾች"ን ሳይሆን "ሞላጮች"ን ነው ያዬሁት! Reply ስታስጠሉ ሳራ ያለችበት ፖርት አይተነው አልተበር አትደበላልቁ ኤጭ 😠😏 Reply ምንድነው ነገሩ አይኔ ነው ወይስ የተደባለቀ ነው ይሄ ድራማ ግራ ገባኝ እኮ Reply የተደበላለቀ ነው Reply ምድነው የተደባለቀ ኤጪ Reply ende min nekachu ykeletewo mender ymesile adebelalekacut eko Reply Yemn machberbre new Reply « Older Comments Newer Comments » LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS new 10:06 Ethiopia -ህዝቅኤል ጋቢሳ መቀሌ ቢጋበዝ ምን ይገርማል? | Ezekiel Gebissa | August 17, 2019 new 21:06 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News... August 16, 2019 18:41 Ethiopia – የኢሳት 10ኛ ዓመቱን በአዲስ አበባ ሊያከበር ነው | ካሜራችን... August 15, 2019 01:05 Ethiopia – በቅርብ ቀን – ወሎ የማን ነው? ረ/ፕ ዳምጠው ተሰማ... August 15, 2019 24:01 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News... August 15, 2019 10:01 Ethiopia -ለካስ፤ ሃገር ለመስቀል ነው | የጥበብ ቅኝት | Elias Shetahun August 15, 2019 45:38 Ethiopia – አውድማ – ወቅታዊ ትንታኔ ከአዲስ አበባ – ... August 14, 2019 23:43 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News... August 14, 2019 12:29 Ethiopia – የድሮው አይነት የምርጫ ቲያትር አያስፈልገንም | Aregawi berhe |... August 14, 2019 48:20 Ethiopia – አውድማ – August 13 2019 – ወቅታዊ ትንታኔ... August 13, 2019 01:16:57 Ethiopia – ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንር አበረ አዳሙ ጋር የተደረገ ቃለ... August 13, 2019 11:25 Ethiopia – ፍቅራችንን በአበባ መስጠት እንግለጽ – Obang Metho, Dr Fikre... August 13, 2019 Load more
ሞጋቾች ግን ጠፍታቹ ከመጣቹ በዋላ ታሪኩን እረስታቹታል መስለኝ የድራማውን ምድነው የታየና ያልታየ እየደጋገማቹ የምታሳዩን ነው ደራሲው ስክሮ ነው የሚደበላልቀው? አልገባኝም ? Reply
አረ በሳቅ ገና ሳይሞት የአስክሬን ሳጥን ሊገዛ ! ና ለካኝ። ወይ ፍቅር ! መጨረሻ ላይ ያገባታል። ይህ የኔ ግምት ነው። የታሪክ አባት ግን ገና ነው ጉዱ ? አቤት የተጠቀሰ እንጀራ ንፍቅ ነው ያለኝ። አየ አሸብር ለብር ሲል የማይገባበት ወጥመድ የለም። ግን ለምድነው አገርቤት መግባት የጠላው ? እግዚአብሔር ወልዶ ከመፊታት ይጠብቀን እህትና ወንድሞቸ የምር መለያየት በጣም ከባድ ነው። የፍቅር አምላክ ኢ /ያ ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልን። Reply
ሞጋቾች የኤዲት ችግር አለበት ከዚ በፊት የታየውን እና ያልታየውን ቀላቅላችሁ ማቅረባችሁ ራሱ ፊሉ አየር ላይ ከመዋሉ በፊት አይታችሁ አለመቀቃችሁ አንዱ ችግራችሁ ነው Reply
ሞጋቾች ግን ጠፍታቹ ከመጣቹ በዋላ ታሪኩን እረስታቹታል መስለኝ የድራማውን ምድነው የታየና ያልታየ እየደጋገማቹ የምታሳዩን ነው ደራሲው ስክሮ ነው የሚደበላልቀው? አልገባኝም ?
Shame on you guys 😏😏😏 it's all mixed.
የታየና ያልታየ ማደባለቅ ፋሽን መሆኑ ነው?
Rayel Faniteshin letederad now ayi erigo now gashaye kkkkkjkk
mendnowu zebirekerik
Something is wrong why are we seeing from last week episode mixed you …confusing
እርጎየና አሸብር ውስጤ ናቸው !!!
Dibilikilikkkk shu hayda…
አረ በሳቅ ገና ሳይሞት የአስክሬን ሳጥን ሊገዛ ! ና ለካኝ። ወይ ፍቅር ! መጨረሻ ላይ ያገባታል። ይህ የኔ ግምት ነው። የታሪክ አባት ግን ገና ነው ጉዱ ? አቤት የተጠቀሰ እንጀራ ንፍቅ ነው ያለኝ። አየ አሸብር ለብር ሲል የማይገባበት ወጥመድ የለም። ግን ለምድነው አገርቤት መግባት የጠላው ? እግዚአብሔር ወልዶ ከመፊታት ይጠብቀን እህትና ወንድሞቸ የምር መለያየት በጣም ከባድ ነው። የፍቅር አምላክ ኢ /ያ ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልን።
ውይ ዙሮባቹሀል ድብልቅልቁን አወጣችሁት
ሞጋቾች የኤዲት ችግር አለበት
ከዚ በፊት የታየውን እና ያልታየውን ቀላቅላችሁ ማቅረባችሁ ራሱ ፊሉ አየር ላይ ከመዋሉ በፊት አይታችሁ አለመቀቃችሁ አንዱ ችግራችሁ ነው
ምን መሆናችሁ ነው እያደር መቆንጀት ትል ነበር እናቴ ምንድን ነው አደበላለቃችሁት ግማሹ የሳምንት ለት ነው
ሚሻዬ ከፍላ ነው የምትስቀው
ዛሬ "ሞጋቾች"ን ሳይሆን "ሞላጮች"ን ነው ያዬሁት!
ስታስጠሉ ሳራ ያለችበት ፖርት አይተነው አልተበር አትደበላልቁ ኤጭ 😠😏
ምንድነው ነገሩ አይኔ ነው ወይስ የተደባለቀ ነው ይሄ ድራማ ግራ ገባኝ እኮ
የተደበላለቀ ነው
ምድነው የተደባለቀ ኤጪ
ende min nekachu ykeletewo mender ymesile adebelalekacut eko
Yemn machberbre new