50 COMMENTS

  1. ጆኒ ጅል ነህ ቅዠታም ኮኪን እራሥህ ነህ እንለያይ ያልካት ታግሣህ ነበር ፋኑኤል ለማሥታረቅ ሞክሯል አሁን ፋኑኤል ጋ ሢሆኑ ወቀሣ ከሠሣ አይ ወንዶች አለች ሶሲ

  2. ባዘዘው የሰው ሰይጣን ጆኑ አይዞክ በርፈው በርቱ አሪፍነው

  3. እፍፍፍፍፍፍ ይሄ አጥላባቸው የሚባል ሰውዬ ምን ይመስላል ክፍ

  4. ምስኪን ጆኒ የእውነት በጣም አሳዘንከኝ ተክላይ በድጋሚ ስለመጣክ ደስ ብሎናል

  5. ውይ ዶክተር ዮሀንስ ያሳዝናል ኩኪ እና ዮሀንስ እንደምትታረቁ ግን ይታየኛል

  6. ኮኪ አፍቃሪ ሳትሆን ወላባይ ነሽ ወደተመቸሽ ነው ምታዘነብይው በተርፈ ኩላሊት ኩላሊት እያላቹ አንዛዛቹሁት

  7. please mogachoch min albet Agaredun moderen albeswatena ya jonien lib wekek arguet hasabun yeqeyer yehonal zamenawi hona seyayat enatum des yebalchew yaljachewn fera sayayu endatgluwachew demo

  8. መቅዲ የኔ ቆንጆ ከሰርግሽ በኋላ መለያችን የሆነዉን ማህተብ በማሰርሽ ደስ ብሎኛል!!!!

Comments are closed.