50 COMMENTS

  1. እረ ፋኑኤል ከሞተ ይደብራል እንዳይሞት

  2. ፍኑኤል ሞተ ማለት ነው ይደብራል ቲሽሽሽሽ
    ዮሀንስ ደግሞ ስታስጠላ ሞዛዛ ፍኑኤል ከሞተ እጅህ አለበት
    ቴዲ አሁን ላይ ያለው አሰራርህ ያስጠላል ህሙማኖች ይህን ፊልም ካዩ ተስፍ ታስቆርጣለህ የታመመ ሁሉ አይሞትም አትንቦቅቦቅ እስክትሞት ድረስ ፈታ ብለህ ኑር ፀልይ ሀኪም ከባድ ህመም ነው ያለህን እግዚአብሔር ያቀልልሀል ትድናለህ እንደዛ ቢሆን አሪፍ ትወና ይሆናል እሽ ፍኑኤል ከሞተ ድጋሚ ስለማላይ ደህና ሁኑ

  3. ቴዲና girlfrienዱ አንድ አይነት ናቸዉ ምናቸዉም አይጥምም.. የራሄል ሀሳብ ተመችቶኛል..የወላጆች ገብቻ መለመድ አለበት…

  4. ራሄል የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ። ቴድ የታመመ ሁሉ አይሞትም እሽ ተስፋ አትቁረጥ ፋኑኤል ሞተእንዴ

  5. እረ ቴዴ ምንድነው እንደዚክ መሆን አይዞን ትድናለክ በቃ ግን አትጨነቅ በቃ

  6. ሞጋቼች ሆይ የቴዲን ገጸባሪ አሎደድኩትም
    እኔ እምኖርው እንግሊዝ አገር ነው 2 አመት ሙሉ ካንሰር አለብክ ተብዬ 2 ወር 1ወር ቀረ ስባል እስካውን አለው ኢትዮጽያ ሄጄ ፀበል ተጠምቄ ያውም 3 ቀን ነው የተጠመኩት
    ባለፈው አርብ ስመረመር ምንም የለብም ተብያለው እናም ብዙ ሰው ቢታመምም መሞት አያስብም እናም ልክ አደለም ገጽባሪው

  7. ወይኔ ፋኑኤል ሞት መቅድስ ጉደሽ ነው ለጆን አሁን ጥሩ ነው ታርኬ ደግሞ እነቷ ከአበቷ ጋር እንድትሆን ትፍልገለች

LEAVE A REPLY