Home TV Drama Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E158 – Part 158 TV Drama Mogachoch Video Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E158 – Part 158 By Selam Birsh - September 12, 2018 50 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 258 Min Letazez Min Litazez? – Part 36 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E184 – Part 184 Min Letazez Min Litazez? – Part 35 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 256 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E182 – Part 182 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 255 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E181 – Part 181 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254 50 COMMENTS ትረሱ አሳዘነቸኝ Reply ለታሪክ ከእናትሽ ፈፅሞ አትራቂ አባትሽ ሲጀመር ባለጌ ነው ስለዚህ እንደድመት አትካጅ Reply ደራሲው ነው የሞተው Reply Wayine gude aslekesachugni eshi yeserachun yistachu 😭😭😭 Reply enda mogachochi yewunet new tidi ymotew Reply እሄ ሁሉ የውሸት አልቃሽ ነው ድራማው እደዛሬ ደምቆ አያቅም የሃገሬ ሰው በቃ ለለቅሶ ማሳመር ነው ይተፈጠረው ይገርማል ግን የደራማው ተዋንያን ብቻ ናቸው እድርተኛም ታድመው ነው Reply እግዚአብሔር ልባና ይሰጣቹሁ አሁን ማኖር አሰፈረኝ ምን አይነት ዘመነ መጣ Reply ለታሪክ ግን ልክ አልሰራችም እናቷ ጎን ነበር መቆም ያለባት Reply ኦርቶዶክሶችገሰን መስቀላችሁም ለድራማመስሪያ ሆነደ ቄሱምይገባል ሊተዉን ኡኡኡኡ መችም የዉሸትሀይማኖት መሆኑን ላልገባዉ ግልፅሆነለት Reply የእውነትነውእደ Reply ትርሴት ዛሬ ተውነሻል Reply ቴድ ይሄው ልብ ብለህ እይ ስትሞትም እንደዚሄው ነው Reply ፍጣሪ ሆይ ቴድ ከምር ነውዴ የሞተው እር አትፍልሙበት Reply ፊልሙን ህልም አድርጉትና ቲዲ መኖር አለበት እሱ ሞተ ማለት ጨዋታው አለቀ ነው ከምር የመዳም ኩሽና ጪስ ያበዘዘው አይኒን አስለቀሽው ትርሱዬ😢😢😢😢😢 Reply በጣም የምወደው ድራማ መቅድ ለታሪክ ሥወዳችሁ Reply ወይይይይይ አራ ለቅሶዉን የእውነት አስማሰለችሁት Reply Ara wuuu ewunet asmeselachu yene geta emabete titebikik Reply እረ ቴድን ሞት የምርአስመሰላችሁት በተለይትርሲት ስታለቅስ አምርራነዉ አንተምብስታየዉ ሳታለቅስአልቀረህም አስለቀሳችሁኝ Reply በአጋጣሚ ቴዲ በቁሙ ፍትሀት አስደረጋችሁለት ማለት ነው ሞጋቾች Reply የለቅሶው ፖርት በጣም ደስ ይላል ባህላችንን በደንብ አስተዋውቀዋል Reply « Older Comments Newer Comments » LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS new 10:39 Ethiopia – በድሬ የወረርሽኝ ተጠቂዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው – Dire Dawa September 3, 2019 new 26:41 Ethiopia – ወቅታዊ መረጃ በቋሚ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ዙሪያ – Tewehado... September 2, 2019 47:53 Ethiopia – አውድማ September 2 2019 / ወቅታዊ ትንታኔ ከአዲስ አበባ... September 2, 2019 28:24 Ethiopia -አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News September... September 2, 2019 24:18 Ethiopia – የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለትክክለኛ ጥያቄ የተሳሳተ መልስ – ዲያቆን... September 2, 2019 50:03 Ethiopia – የአዲስ አበባ አዴፓ ኮሚቴ የአቋም መግለጫ – Amhara Democratic... September 1, 2019 26:05 Ethiopia – ጠ/ሚ አብይ አህመድ በእስራኤል ሀገር – ሙሉ ንግግር –... September 1, 2019 28:35 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 1, 2019 |... September 1, 2019 54:27 Ethiopia – አውድማ September 1 2019 / ወቅታዊ ትንታኔ ከአዲስ አበባ... September 1, 2019 28:45 Ethiopia -“ዛሬም ቢሆን ነገ ለጨለማ ሀይል አንበረከክም” የኢዜማ... September 1, 2019 42:21 Ethiopia – ክፍል 2 – ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ቃለ መጠይቅ –... September 1, 2019 17:26 Ethiopia – መምህር ታዬ ቦጋለ በኢዜማ ህዝባዊ ስብስባ ላይ የትናግሩ –... August 31, 2019 Load more
እሄ ሁሉ የውሸት አልቃሽ ነው ድራማው እደዛሬ ደምቆ አያቅም የሃገሬ ሰው በቃ ለለቅሶ ማሳመር ነው ይተፈጠረው ይገርማል ግን የደራማው ተዋንያን ብቻ ናቸው እድርተኛም ታድመው ነው Reply
ትረሱ አሳዘነቸኝ
ለታሪክ ከእናትሽ ፈፅሞ አትራቂ አባትሽ ሲጀመር ባለጌ ነው ስለዚህ እንደድመት አትካጅ
ደራሲው ነው የሞተው
Wayine gude aslekesachugni eshi yeserachun yistachu 😭😭😭
enda mogachochi yewunet new tidi ymotew
እሄ ሁሉ የውሸት አልቃሽ ነው ድራማው እደዛሬ ደምቆ አያቅም የሃገሬ ሰው በቃ ለለቅሶ ማሳመር ነው ይተፈጠረው ይገርማል ግን የደራማው ተዋንያን ብቻ ናቸው እድርተኛም ታድመው ነው
እግዚአብሔር ልባና ይሰጣቹሁ አሁን ማኖር አሰፈረኝ ምን አይነት ዘመነ መጣ
ለታሪክ ግን ልክ አልሰራችም እናቷ ጎን ነበር መቆም ያለባት
ኦርቶዶክሶችገሰን መስቀላችሁም ለድራማመስሪያ ሆነደ ቄሱምይገባል ሊተዉን ኡኡኡኡ መችም የዉሸትሀይማኖት መሆኑን ላልገባዉ ግልፅሆነለት
የእውነትነውእደ
ትርሴት ዛሬ ተውነሻል
ቴድ ይሄው ልብ ብለህ እይ ስትሞትም እንደዚሄው ነው
ፍጣሪ ሆይ ቴድ ከምር ነውዴ የሞተው እር አትፍልሙበት
ፊልሙን ህልም አድርጉትና ቲዲ መኖር አለበት እሱ ሞተ ማለት ጨዋታው አለቀ ነው ከምር የመዳም ኩሽና ጪስ ያበዘዘው አይኒን አስለቀሽው ትርሱዬ😢😢😢😢😢
በጣም የምወደው ድራማ መቅድ ለታሪክ ሥወዳችሁ
ወይይይይይ አራ ለቅሶዉን የእውነት አስማሰለችሁት
Ara wuuu ewunet asmeselachu yene geta emabete titebikik
እረ ቴድን ሞት የምርአስመሰላችሁት በተለይትርሲት ስታለቅስ አምርራነዉ አንተምብስታየዉ ሳታለቅስአልቀረህም አስለቀሳችሁኝ
በአጋጣሚ ቴዲ በቁሙ ፍትሀት አስደረጋችሁለት ማለት ነው ሞጋቾች
የለቅሶው ፖርት በጣም ደስ ይላል ባህላችንን በደንብ አስተዋውቀዋል