50 COMMENTS

  1. ወይኔ ጆኒና ቤዛ አሳቁኝ እኔም እንድህ ስልክ ደውየ እኔ ካልዘጋውት ቢሞት አይዘጋም ነበ

  2. As. Wr. Wb. ያጀማአ. እረመዳን. እንዴትነው. አላህ. ፆማችንን. ሶላታችንን. ይቀበለን. አሜን. እራሄል. መጨረሻዋ. ናፈቀኝኝኝ. እብድ

  3. አይ ጆኒ አንቺ ዝጊ አንተ ዝጋ ስትባባሉ ቴሌ ዝግት አርጎ ይገላግላችዋል

  4. አቦ ኮኪና ፋኑኤልን አጋቡልን😣😣😣ምንም ችግር የለውም አታካብዱብና😜😜😜

LEAVE A REPLY