50 COMMENTS

  1. ክርስትና ፍቅር ነው
    ክርሥትና ውበት ነው
    ክርሥትና ትሁትነት ነው
    ክርሥትና መሣውትነት ነው
    የዚሁሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመሥገን አሜን

  2. እረ የአገራችን ባህል እዴት አባቱ ያምራል እረ አገራችንን ፍቅር ሰላም ነው የማምርባት እና ፈጣሪየ ሰላሙን አውርድላት ያረብ

  3. ይህን የመሰለ ባሀል እያላ መባላታችን ይገርመያል ፈጣር ይቅር በለን ደስ ይላል በርቱ

  4. ቆይ ሞጓቶች ድናማ ነዉ ባለፈዉ እደ የቤተክርትያን እጣን እና መስቀል ያዋረዱት የህሁሉ እዉቀት ይዞነዉ በጣም ደስ የሚል ባህላችን ነዉ የሰሩት

  5. ውይ ራሄል በሳቅ ፍርርፍርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

  6. ውይይይይይ አገሬና የአገሬ ህዝብ ናፈቀኝ ማን እንደሀገር thank you for sharing God bless All.and God bless Ethiopia!!!!!

  7. ኡፍ ኢትዮጵያዊነት እዴት መታደል ነዉ በሀላችን አለባበሣችን ሁሉ ነገራችን ዉብ እኮ ነዉ

  8. ውይ ባህላችንኮ ደስ ሲል ማሪያምን ethiopia ለዘላለም ትኑር ሽማግሌ አስታራቂ አያሳጣን አሜን

  9. Erkun say betham alekesku yehen yemesele bahil eyale beyehageru yetechefechefut yetefenakelutn say astaraki eyalun sew simot betham liben nekagn ebakachu yager shmaglewoch wethatun bezih melk kehizbu astarkachu asgeztu beyehageru endayedegem tilik timhirt new zare yegnenew mogachoch enamesegnalen

LEAVE A REPLY