50 COMMENTS

  1. አሪፍ ነው ግን ትንሽ ከሀመልማል ጋር ድምፅሽ ይቀርባል ልበል ወይስ ሙዚቃው ይቀራረባል ካጠፋው አርሙኝ ጀለሶቼ።

  2. ዋውውውው ያምራል የኔ ቆንጆ እመሰግናለን ግን ፍቅረ አዲስን ትመስያለሽ

  3. እንዴ ሰዎች የፍቅራዲስ ልጅ ወይም እህት መሆን አለባት ድምፆም መልኳም ይመስላክ

  4. እኔ ምለው ወንዶች የሴቶቹን ልብ ወስዳቹ ወስዳቹ የት ነው ግን የምታስቀምጡት እንዴ እንደው ከኔ ውጭ የወንድ ልብ የሚሰርቅ ሴት ልጣ😂😂

  5. ልዩ ተስጥኦ አለሽ ድምፅሽ በጣም ያምራል ,ለስለስ ያለ ላድማጭ የሚመች ሙዚቃ ነው ,ታድያ ይችን ብቻ ለቀሽ በዛው እንዳትጠፊ ሌላም እንጠብቃለን keep it up,with big respect 👌👌😍

Comments are closed.