50 COMMENTS

  1. ውይ አምድ ልቤን አንስፍስፋህ ገደልከው እኮ አልጨርስኩም መጨርሻውን አይቼ እመለሳለው

  2. ወይ ጉድ በፊልም ማየት የልጅነት ፍቅሬን አጣሁ እንደው መላ በሉኝ ዘመድ ወዳጆቼ እውነተኛ ፍቀር በፊልም ብቻ ነው ለካ እኔ ደሞ ለምን እንደፊልሙ አይሆንልኝም እያልኩ ስንበጣረቅ ላሽ አለ ወይኔ በገዛ ስልኬ ጉድ ሆንኩ

  3. አሪፍ ነው ግን መጨረሻለይ ከዛች ጋር ቢፋቀር ጥሩ ነበር አፍቅሮ ከተዋት ጋር አቦ በርቱ

  4. ናዝሬትን ስላየኋት አመሰግናለሁ ናፍቃኝ ነበር
    ፊልሙ ቀረጻው ዋው ያምራል አሰራሩ ግን ይቀረዋል ለማንኛውም በርቱ

  5. ምርጥ ነው ይኤ ክፉ መካሪ ጉሮሮዋን እነቃት የወንክ

  6. ቲሽ ምድረ ወጨጌ ሁላ ያልፈምላ ቀጭን ሽሮ ሲያስጠሉ እስቲ ምን አለ አጀማመሩ ካላማረ አጨራረሱን ቢያሳምሩት በሁለቱም ጎን ምኑም አያምርም ቲሽ

Comments are closed.