50 COMMENTS

  1. Meceresaw lay teteltelo yeqer meselgn ena tens bidebergnm aceraresu gen leyet yal aserar ulum neger dis yemil semat yalew film new wedjewalew

  2. ዌል ብያለሁ ማሮች አዲስ ፊልሙ ነው ግባ ግባ በሉ ጋይሶች እናመሰግናለን 😘😍

  3. ኮመንታቹ ሲሀርም ቆይ ስለ ፊልሙ አስታየት ስጡ ተባላቹ እንጂ ስለ ማዳም አውሩ ተባላቹ እንዴ

  4. ከዘሪቱ ጋት ምሰራውን ልጅ አነጋገሩ ለስለስ ያለ ነው ፎንቃ ሳይጠልፍኝ አልቀረም ልጁ ያምራል

  5. የኔ ቆንጆ ስወድሽ
    እድል ወርቅ በጣም አድናቂሽነኝ

Comments are closed.