8 COMMENTS

  1. እኔ ደስታን የማውቀው በህልሜ ነው በቃላት ልገልፀው አልችልም
    26 አመቴ ነው እስካሁን በህልሜ ያየሁትን አይነት ደስታ አላጋጠመኝም።

  2. የራሳቸውን ነገ እያሳመሩ ነጋችንንን የጣጥሉብናል በጣም አሪፍ ነው በደንብ ገልፀኸዋል ቴዲሻ በተለይ ዘፋኞች ስለ ገቢያቸው እንጂ ስለ መልክቱ ግድ የላቸውም አገሬ አገሬ ብለው ይዘፍናሉ በነጋታው አሜሪካ ናቸው ብቻ እነሱ የማያረጉትን ይሰብኩናል

  3. ወዳጄ ቴዲ፣ ከደስታ ጋር በተነሳውና ከዘፈን ጋር ያነሳቨውን በሙሉ ከ አንተ ጋር እስማማለሁ።

  4. የጫጫታና የሁካታ ደስታ!!! ይህንኑ ደስታ የሚመስል ፌሽታ፣ ከመጠጥ ጋር ተጋቱ አያሉን በተንቀሳቃሽ ምስል (movie) ደግሞ ያቀርቡልናል። እስኪ ስለ ሲነነማዎቻችን ደግሞ አንድ በሉን አስኪ።

Comments are closed.