46 COMMENTS

  1. If he speak English good but English its not knowledge its communication.
    Translator she must waite him until he finished his idea. She so funny. Am translator also!

  2. የኔ ፍቅር እሮዳኒወን በፍቅር ነው የምወደው እናም የኳስ ፍቅር አለኝ ።

  3. ምንድነው ምድረ ሰገጤ እምትንጫጩት…ኳስን የሚወድ ይሄን ጀግና ይወደዋል…እስኪ ዝም በሉ። ወሬ ብቻ
    ደሞ ቆይ ምንድነው እንግሊዝኛ እኮ ቋንቋ ብቻ ነው…ምንድነው አካበዳችሁት…ለምን በራሱ እና ባደገበት ቋንቋ አወራ ነው? ሆሆሆ አትነፉም! ደሞ አጨብጫቢ ምናምን እምትሉት ቀላል አጨበጭብለታሁ…ይገባዋል! እናም የሃገራችንን ተጫዋቾች እናደንቃለን…እንደግፋለ… ኳሳችንም እያደገ ነው…አዳሜ አንድ ቤት ቁጭ ብለሽ እየዋልሽ ሀገርሽ ላይ ምን እየተከናወነ እንደሆነ አታውቂም! በቃ ለወሬ አንደኛ!

LEAVE A REPLY