50 COMMENTS

  1. ሉዕል እንካን ዴስ አለህ ጎልማ ጉድህ ፈላ አፍህ እዴ ቂጥህ ሲተረተር ነበር አሁን ምን ሊውጥህ ነው ክክክ

  2. እናት ምን ግዜም እናት ኔች uuuuuuffffff እኔም እናቴና አበቴን በልጅናቴ ነው የጠሁት😭😭😭😭😭😭 ቁሱሌ ትዝ አሌኝ እናት ስበል

  3. ዋው ልኡሌ እንኳን ደስስስስ አለህ እኔም ግምቴ እውን ስለሆነ ደስስስስ ብሎኛል

  4. ውይይይ ክሮቤል ምን አይነት ውሸታም ነህ
    ሰላምዬ ደግሞ ስወድሽ የኔ ትግስተኛ
    አቶ ጉልማ ከካሌብ ጋር በአካል ስትገናኙ ምን እንደምትል ማየት ናፈቀኝ
    ልዑልዬ ውይይይ የአንተን ፀባይ ለወንድሞቸ ወይም ለባሌ ነው የምመኛው ደግሞ እናትህን ስታገኛት ምን እንደምትል መገመት አቃተኝ ፊልም መሁኑን ሁሉ እረሳሁት ለማንኛውም ሰንሰለቶች ይመቻችሁ በርቱ ብዙ ነገር ተምሪበታአለሁ

  5. አራ ክሮቤል አስጠላኝ ግግም ይላል እንዴ ሰምሶን እንድህ መጥፈት ዬለበትም…..ሄሉ ቅነትዋ ግን እኮ ምችት ነው ምትለኝ

  6. ወይ ልዉል አስለቀስከኝ እኔም ካባቴጋ መቸ ነው የምገናኘው ufff ግን ተስፋ አልቆርጥም
    ድራመው ዋው ነው በርቱ

  7. ወይ ጉድ ኪሩቤል አማትህን አክስትህ አድርገህ አረፍከው አይደል ግን እስከመቼ ???

Comments are closed.