50 COMMENTS

  1. በጣም አሪፍ ነው .የልኡልን እናት ቶሎ አገናኙልኝ . ውንድሪያድ N3ውን ቻለው አቶ ጉልማ እሱ ይሁንዎት

  2. እናመስግናለን በጣም እኔን የናፈቀኝ እደዚህ ለብሶ ቤተክርስቲያን መሄድና ላምላኪ የልቤን የምነግርበት ቀን ይናፍቀኛል

  3. Gosh legetam geta alew egde wedrad mn ywatik wey lhule yeselamye wedm nek leka ere enatk saymutu dreslachew kalbye wste nek enameseginalen

  4. ውነት የዚ ደራሲ እጅክ እንደቄጤማ ይለምልም እያንዳንዱ ክፍል ይራሱ ውበት ልብን እየሰረሰረ የሚያስተምር ነው

  5. #ኪሩቤል #ድፍት ያድርግህ አጨበርባሪ
    #ሄለን በራስ መተማመን ይኑርሽ #ካሌብን ሳምሪ ትነጥቀኛለች ብለሽ አትቀባጥሪ
    #ሉሌ እናት የሰላም እናት መሆናቸውን ገምቼ የባለፈው ፓርት ላይ #ኮምቼ ነበር ግምቴ ልክ ነው
    #ጉልማ #ጉድህ ነው #ኤንርሪው ስያገኝህ
    #ዱክሌ እንኳን ደና መጣህ
    #ጣሰው እና ቸቤ ምስኪን #ድንጋጤ እስካሁን አለቀቃቸውም ክክክክ
    #ሰላም የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉንም በጊዜው ውብ ይሆናል
    #ሳምሪ እርጋታሽ ስወደው በተረፈ (ሰንሰሎቶች) #ይመቻቹ ምርጥ ድራማ ነው !!

  6. ልዑልየ ስታሳዝን…እውነት ቢሆን በደስታህ ደስስስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው…እውነት አይደለም

  7. ዋው ልሁሌ እኳን ደስ አለክ እናት እናት ናት በተረፈ ሰሰለቶችዬ ከልብ እናመሰግናለን

  8. ሰላም ናችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔምላችሁ የጥርስ በሽታ ልሞት ነው እስኪ በማሪያም ማስታገሻ እንዳለው ንገሩኝ

Comments are closed.