50 COMMENTS

  1. ቅቅቅቅቅ ክርሽ ይበጠስቅቅቅቅቅቅ ታምክስ….ሰንሰለቶች

  2. ® ዋዋዋ ሰንሰለት እሳት ሆነ
    ® ጉሌጉድህ ፈላ መአት እየመጣብህ ነው ® ቸብ ቸብ ቸቤ አንተ ንፋስ አፍህን ካልዘጋህ ጸጥ እረጭ ካላደረግከው ነገሩ ወዳንተም ሳይመጣ አይቀርም

  3. ውድድድ 7 ሰኣት ነው የጨረስኩት የመዳምን ስራ ኣያልቅ ብሎኝ ልተኛ ብየ ኣያስችል ብሎኝ ነው ያየሁት

  4. አታስፈራሩን በመጋዝ በሳት በስለት እያላችሁ ምርጥ ነበር

  5. 😜😍😍😃😃😃የሊሊ እናት በሳቅ ገደሉኝ ወጣት ኖት ማለት ነው
    ዊይ ኬሮቤል እንደው አሁን ወሬው አላለቀብህም
    ጉልማ ይድፍህ
    ሰውን በብርህ አማለህ ውንጀለኛ ታደርጋለ ያንሳህ

  6. ጉልማ እኔ አንተን አያርገኝ ካሌብ ያገኘህ ቀን 😂😂😂😂

  7. Omg እሠይ ኪሩቤል አንተ ክብር የሌለክ ሠውየ ድሮም አርፎ የማያርፍ ሠው ይቀላል ፈጣሪየ ሆይ እንደ ከኪሩቤል አይነት ሠው ይሠውረን ሠላምየ አይዞን ወንድራድ ክክክ ድሮም ከማይሆን ሠው ጋ መጋጨት መጨረሻው አያምርም ኤነትሪው አግኝቶክ አይተውክም ሣይገድልክ

  8. እንኳን ደና መጣችሁ ሰንሰለቶችዬ እናንተን ስፈልግ በጣም አንጀት የሚበላ የ አርቲስት ፍቃዱ ተክክለማርያምን የምስጋና እና የበጎ ስራውን አይቼ በጣም ነው ውስጤ የተረበሸው በውነት ትልቅ ሰው የኔን ትቼ ሌላ ይታከም የሚል ነገር መስማት በፊልም ብቻ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን በጋሽ ፍቃዱ ሳይ የምር የሆነ አይነት ስሜት ተሰማኝ እስቲ የምንችል በመለገስ የማንችል በመፀለይ እረጅም እድሜና ጤናን እንዲሰጣቸው አለንላችው እንበላቸው

  9. ክክክክ ዶክሌ በሶሪያ በኩል እየነዳክ ነው የመጣከው አድክም ዶክሌ

  10. ሰንሰለት እንኳን ደና የመጣችው የመኪናው መበሳት ነገር ዘና አርጋኛለች ካሌብ እልክክን ምትወጣበት ደረጃ ላይ ነህ ቸቤ የካሜራው መነሳት ተመችቶታል ሉሌ እ/ር ልፋትክን አይቶ የናትክን መገኝተ ይርዳክ ሳምሶን መሄድ በጣም ያስከፋል

  11. Betam ejigi betam asitemari dirama new akalew gin kalebi ewuketi andi bahir alew yemayakutin masitemari silezhi kalebi yemayakutin asitemir enji atibekeli beterefe beritu betam asitemari new

  12. ስላምየ አይዞሽ ባልሽ ከሚስቱቤት አይኑን አፍጦ ሄደልሽ ያየ ይራድ ጉድ ሆክ ስደተኞቹ ሲያሳዝኑ አይ

  13. አቦ ሰላምዬ ይመችሽ የእውነት ነው ትወናሽ። ውይ እንደካልብ አይነት ድብቅ ሰው ደስ አይለኝም የልኡልን ደግነት ያውርሰን አሜን

Comments are closed.