50 COMMENTS

  1. አንተ ጉደኛ እኔን ባለቤትሽን ሳታማክሪ ትላለህ ደግሞ የራስዋ እያረረ የሰው ታማስላለች ማለት አተ ነህ አተ አለህ አደል አስረግዘህ ዲል ባለ ሰርግ ለማግባት የተዘጋጀህ

  2. Kurubele kebere eko metene alew desse yelala kibre sew seyakbre new tekatele miskine.

  3. ልጅት ሳትዳር እንዴት አርገዝሸ በላው የተቆጡ እናት ልጅ ሊድሩ ደርሰው ፍቅረኛ አላቸው ሰውረን አለባበሰ ምን የሚሉት ነው የሊሊ እናት ለዛውም ቁንጣ አማች ምን ይላል አንዳንድ እናቾች ልጅን ታሰድባላችው

  4. ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም

    እውነትኛ ፍቅር መስናክል አያጣውም። ልኡሌና ሳምሪ የሆነ መስናክል ይገጥማቸዋል። ካሌብ ካወቀ። ደራሲው ይሁናቹ እግዲ በደራስው እጅ ስላላቹ። በናተ ፍቅር ቅንት አሉክ ምን ታመጣላቹ። ኮመቶች

  5. ሀሀሀሀሀሀሀሀ ኧረ ይሄ እግሊዘኛ አሳቃችሁኝ ሽምግልና በግሊዘኛ ምንድን ነው ሀሀሀሀሀ

  6. ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም

    የረመዳን ስራ አድቆኛል ነገ አየዋለውሽ አሁን 6ሰአት ሆኗል ግዜ ካለኝ። ባረብ ሀገር ያላቹ እህቶቼ ፅናቱን ይስጣቹ አብሶ ሙስሊም እህቶቼ ኡፍፍፍፍ ስራው ከፆም ጋር ይከብዳል በእውነት ፍጣሪ አብሯቹ ይሁን ማሮቼ እይዞን ከቤተስብ ጋር የምትፆሙበት ቀን እሩቅሽ አደለም።

  7. እንደ ኪሩቤል አይነት እራስ ወዳድ ወንድ ይሰውረን አሜን በሉ ሴቶችየ ገና ከዚህም በላይ ትቃጠላለህ ሳምሪና ልኡሌ ታስቀናላችሁ ግን ፊታችሁ ላይ ትልቅ ፈተና ይገጥማችሃል ምክያቱም ካሌብ ሳምሪን ያፈቅራታል ብቻ ከባድ ነው

LEAVE A REPLY