50 COMMENTS

  1. Wooooow baxam das ymil dirama bawunatm sensalat bartuu baxam tmhart allaw Ya kirubeln macarasha mayat naw Ya gowgowut

  2. ሃሃሃሃሃሃሃ ኪሩቤል ተንከሲስ ደግነቱ ወይዘሮ አየሉ ካንሰር አለብዎት ሲባሉ ጭራሽ ነቃ ነቃ አሉ አንዳንዴ ድንጋጤም በሽታን ያባርራል😆

  3. ምነው ወደ ጋዳ ገባ ብላችሁ የእንጀራውን ክብር ብታሲዙት ከገበያ በመጣ እንጀራ ሽማግሌ ግብዣ አይ የድራማ ነገር

  4. ኪሩቤል ይድፋ አንተ ዱርዬ ያንተ መጭፕረሻ ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍ ሰንሰለት ክሩው በሙሉ ጉበዝ ናችሁ የሀገሬ ልጆች በርቱልን

LEAVE A REPLY