50 COMMENTS

  1. ካሌብ ፕላን B ያለው ቀስቱን ወደልዑል አዙሮ እንዳይሆን ብቻ ከሆነ ይደብራል ስደተኞቹ በጣም ያሳዝናሉ በነሱ ውስጥ ወጥተው የባህር እራት የሆኑ ያገሬ ልጆችን ነው ያየሁበት በተረፈ ደራሲውን ምጠይቀው የልዑል እናት ከልጁ ጋር ሳያገናኝ ደስታቸውን ሳናይ እንዳይገላት ነው በተረፈ በርቱ ሰንሰለቶች እናመሰግናለን ።

  2. ከዚህ ብንማር አሪፍ ነበር ግን እናተን ስለምታሥተምሩን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  3. አንተ እስቱፒድ የፊልሙን ለዛ አሳጣህው በኢትዮጵያዊያን ውስጥ ኢንዲህ ያለ ጭካኔ ያውም በስደት አለም: እንዴው በአጠቃላይ አንተ ያለህበትን ፓርት ቢጠፋ እኛ ማየት ምንፈልገው የሥጋ ቤቱን ባለቤት የምትዳረውን ልጂ እናት እናቶ. ብካንሰር የታመሙትንና ልጂቱን ማለትም ማስተዋል አረጋ እንዲሁም ሌሎችን በአጭሩ አንተን ማየት አንፈልግም ጨካኝ የትኛው ኢትዮጵያዊ ነው ልጅነት አብሮ እደጉን በሌላ ዜጋ የሚያስገድል?

  4. Tenesh aganenachute because Panama or Colombia leye endazhi ayente baher or hayek yelem edema lesedet bezu asayen yelek be Tanzania leye sent wendemochachen kebera mexew. …..

LEAVE A REPLY