50 COMMENTS

  1. ውይ እንደት እንዳስለቀሱኝ በባሕር የተጓዙት ልጆች ።
    ይቅርታ አድርግልኝ ልዐል በጣም ስሜትክን ብቻ እምታዳምጥ ከዚያም አልፉ በካሌብ ጭንቅላት ላይ ፊጥ ብለክ የሱን ስሜትና እድገት ሳታስብ ለሌሎች ልትረዳና እሱንም ለማስቸገር ማሰብክ ሳይቀር ደሞ ድብቁን ልብክን እና በማያገባህ እየገባህ የካሌብን ኘሮግራም ማበላሸትክ, እንደውም የቢ ኘሮግራም ያንተ ጽዋ እንዳይሆን ፈራሁልህ እንደውም በካሌብ እጅ ሳይሆን የሆነ ሁነህ ሳምሪ የካሌብ በሆነች ነው ምለው ግን ይህን ስል ከይቅርታ ጋራ ሀሀሀ..

  2. ውይ ስደተኞቹ በጣም ነው ያሳዘኑኝ እኔም ተስድጃለሁ ግን ይህን ሳይ በጣም ልቤ ተነካ እውነት አለቀስሁ ምን አለ አገር ቤት ያሉ ወገኖቻችን ይህን አይተው ቢርዱ እና አርፈው ቢቀመጡ እንደዚህ ሆነንም ገብተን ድስታን እና ነፃነት የለንም

  3. ወይይ ስደት ኢፍፍፍፍፍፍ በጣም አረፍ ነው ግን በአንድ አቅራብታ አተቆረልጥት እውነተኛ። ስደት ነው

  4. weynee Zares Alekesku Besmam Endet Ajete Yibelalu Uffffff Sidet Ayinu Yitfa beterfe Betam Arif New Kalebye Abesa !!!

  5. ውይይይይይይይይ
    _ስደትመችይሆንከዚችአለምየሚጠፋው????
    __ዶርአብይአህመድ
    _ስደትንከልክልእባክህን
    ማንእደአገር፡

  6. ስደት ያውም በባህር ይከብዳል ነብስ ይማር ደሞ የምወዳቸው ሞቱብኝ ጥሩ ነው በባህር የምቴዱ ተጠቀቁ ይብቃ በሉ ሰሰለቶች እናመሰግናለን

  7. ወይ ስደት አይን ይጥፈ የስንቶች እነት በበዶ ቀራች የኔም እናት እንደዝ በደቡብ አፍርከ ለይ ልጅን አጥተ እኔም ወንድሜን አጥቼ በያ ቀኑን እንበ እዬ በለን በትዝተ ልንሞትነው።እስክ እህት ወንድሞቼ በስደት ያለቹ የወንድምሽን ነብስ ማር በለቹ የሌሎችንም

LEAVE A REPLY