50 COMMENTS

  1. በኢትዮ ላይ ትክክለኛ ፍትህ ከሌለ ፊልም ቢሰራ ድራማ ቢሰራ ጥበብ ቢሰራ ምንም ትርጉም የለውም ፍትህ የጠፋባት ሐገር በኢትዮጽያ ናት ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው ኡይይይይይ በሉ ባላችሁበት ፈጣሪ የአቤልን ደም ተቀብሎ ቃየልን አሞሞቱን እዳላሳመረው የናቡቴን ደም የተቀበለ አምላክ እውነት ይፍረድ

  2. ዉዶቸ ትናንት ኢንጅነሩን እራሱ ነብሱን አጠፍ ብለዉ ድጋሜ መግደላቸዉ አናዶኛል ፍትህ ከፈጣሪ እንጠብቃለን 😭😭

  3. እኳን ደና መጣችሁ ❤❤እኳን አደረሳችሁ ለ 2011 ዘመኑ🕊🕊 የሰላም የጤና🕊🕊🌻🌻 የብልፅግና ያድነት ይሁንልን ❤❤መልካም አዲስ አመት 🌻🌻

  4. ውይ ለዚህ ድራማ አስታየት መስጠት ደከመኝ እውነት
    1 አምስት ደቂቃ ከምናምን ባለፈው ሳምንት የታየው እያላቹ ሳዓት ትጨርሳላቹ
    2 በየማህሉ ማስታወቂያው ብዛቱ እውነት
    በጣም ነው የሚደብረው አስተካክሉት ኝንጂ ዝም ብላቹ ምንም ሳናይ ሳዓት አትጨርሱብን በተረፈ ወሳኝ ድራማ ነው

  5. Wall ሰላምየ ስወድሽ እኮ አረ ሳምሪን በናታቺው ካሎነ የካሌብን ሠውየ መላክ ነው

  6. ዘላለም አለም ወንዶች ጥፋታቹን እኛ ላይ መሸፈን ስትወዱ

  7. እኔስ ከፍቶኛል!! ደስተኛ ለመሆን ምን ላድርግ በአልም አልመስለኝ አለ እፍፈፍፍ

  8. Welkam marochi Enkon dehna metachihu seseletochi😍😍😍😍😍💛❤️💖😘😘😘💚💛❤️🌺🍀🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🍀🍀🌻🍀🌻🍀🌻🌺🍀🌻🌺🍀🌻🌺🍀🌻🌺🍀🌻🌺🍀🌻🌺

  9. Ende selam gin tigstagne sete atinorme Ane banche bote bihone aynune alayme betam new mitalawu wushtame sawochine

  10. እኔማ ግርም ትሉኝ አላችሁ ከሜንቶች ድራመው ምን ላይ ደረሠ ብየ ቸኩየ ኮሜት ሳይ ስለራሳችሁ ነው እምታወሩት።ኧሯ

    በሉ ስለ ድራመው ስጨርስ እፅፋለሁ። ደሞ አመሻችሁ ሠንሠለቶች?

LEAVE A REPLY