50 COMMENTS

  1. እኔ ግን የካሊብን ህይወት የምትቀይረው ሄሉ ትመስለኛለች ውይ ካሌብ ምስጊን ባንድ በኩል የጓደኛው ፍቅር ብሌላ በኩል የሳምሪ አይ አጣብቂኝ

  2. ….አድናቂያችሁ ነኝ ሰንሰለቶች….ፕሮግራሙን ብቻ ኮምኩሞ ዞር ማለት ብቻ ሳይሆን ምን ተማርንበት ብሎ ራሳችንን የምንጠይቅ ስንቶቻችን ነን? አንዳንድ ትእይንቶችን ስመለከት የራሴን ህይወት የሚናገር ይመስለኝና ከፕሮግራሙ በሀሳብ እወጣና ሌላ አለም ውስጥ ይከተኛል……ባለትዳር የሆናችሁና ልጆች ያላችሁ የመለያየት ሀሳብ ካላችሁ ከመዘግየቱ በፊት እንዲሰራ የሚቻላችሁንን ጥረትና መስዋእትነት ክፈሉ ቤተሰብ ማፍረስ በተለያየ መንገድ መጀመሪያ ላይ ቢያስደስትም በሁዋላ ግን የእድሜ ልክ ፀፀት ውስጥ ትርገባላችሁና አስቡ. አመዛዝኑ በተለይ ወንዶች በቆ….አታስቡ ጭንቅላታችሁን ተጠቀሙ ወንድ ልጅ ነኝና ከኩሪቤል ሶስት እጥፍ የባስኩ ወሮበላ ነበርኩ ግን ብዙ የማልመልሳቸውን ስህተቶች ሰርቼ ፀፀት መቀመጫ አሳጥቶኛል….

  3. ሄሉ በአንድ ቀን ነዉ እዴ ፀጉርሽ የሚያድገዉ ለማስመሰልስ ቢሆን ምነዉ እዲ ተዉ

LEAVE A REPLY