50 COMMENTS

  1. የወዶች ሚስጥር እሷ ወዳወ ያለቀሰችለትን ከሚወድ ይልቅ እነሱ ወደወ ያለቀሱላትን እሴት ይወዳሉ ልክ የካሌብ ሁኔታ እደዚህ ነወ

  2. ከመጀመሪያው ጀምሮ ካሌብ ሀይላኝነትና ዝምተኝነት ያበዛል ከእንደዚህ አይነት ወንዶች ጌታ ይጠብቀን

  3. ልኡሌ ሳምሪን እንደሚወዳት ለካሌብ ቢነግረው አሪፍ ነበር ሲቀጥል ሄሉ ትግስትሽን ወደድኩልሽ ሰንሰለቶች ውድድድድ

  4. ምንሼ በአንድ ፓርት 2 ዓይነት የፀጉር ስታይል 😏
    ፍትህ ለዓይናችን!

  5. ሰላም ስራዋን ከ ደ/ሩ ጋ ለቃ ሙሉ ሰአት መጠየቋን ለሙሌ መንገሩ አግባብ አይደለም በሱ ፓዚሽን። ሰላም መንከራተ ቱ ደክሟት ሳይሆን ከሙሌ ልትሸሽ ነው ኪሩቤል አይወዳት እንደነበረ ከነገራት በህዋላ።

  6. ፍቅር ላይ ነገረኝነት ያስጠላል ለ እሷ ያስብሽ መስለሽ ስው ትፈለፍያለሽ ይገርማል

LEAVE A REPLY