50 COMMENTS

  1. ኢትዮጵያ፦እንደ ሳምሪ ግራ ግብት ብሎዋታል
    ልዑል፦እንደ ዶ/ር አብይ በድርድር እና የህግ የበላይነትን የሚያምን
    ካሌብ፦እንደ ጁሃር ጉልበትን የሚጠቀም
    ጉልማ፦እንደ ወያኔዎች ለኔም ለናንተም አትሆንም ማተራመስ አጥፍቶ መጥፍት
    የዛሬውን ጦርነት በዚህ መልኩ አየሁት
    ሃገራችንን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
    ኩሪዬ(እቴቴ) ስወድሽ እኮ እረጅም እድሜ ይስጥሽ።

  2. ወይኔ ልዑልና ካሌብ መጨረሻቸው ናፈቀኝ እባክህ ልዑል እውነቱን አፍርጠው ካሌብ ይተውልካል ሳምሪን 100%

  3. ወቼ ጉድ አለ ጋሽ ጣሳው
    ልዑል እና ካሌብ ዘረፍ
    እቴቴ የኔ ጎባዝ
    እስክ የስደተኖችን አሳዩን የምወደው ልጅ ሞቶ አዝኜለሁ የሆነ ድንቡሽቡሽ ከርታታ ነገር ነው ያሱ አድናቅ ነኝ
    የሃገሬ ልጆች ሰላማቹን ያብዛልኝ በዉጭም በሃገርም የላቹ♥

  4. ጋሽ ጣሰዉ ዉስጤ ነህ ስትመቸኝ ልዑል ተረጋጋ እሺ ራስ ወዳድ

  5. ክክክክ ወይ አስሜ ምርቱ ለሶፋ 250 እር ሽም ነድ አር አጥሌን አፈቀርኩት መሠል ናፈቀኝ ወይ ጉሌ እብር እብር አበዛህ መጨረሻ ልኡልና ካሌብ አላመራችሁኝም

  6. Abet liul ahuni betam iyasitelahegni new samir mehon yalebet le kaleb new oky

LEAVE A REPLY