50 COMMENTS

  1. የዶክተሩ ትህትና ደስ ሲል እስቲ ባካችሁ ኢትዮጲያ ያላችሁ ሀኪሞች እንደው ትንሽ ተሞክሮ ብትወስዱ

  2. This is the worst Ethio drama I have ever watched. Mozaza hula🙄🙄🙄 men yamuazezachuwal. If ya don’t have time to do the drama, then don’t waste our time!!!!

  3. ክሩቤል የተባለ አውሬ እግዚአብሄር ይንቀልህ ምይ ይመስላል አሁንስ ተንኮልህ ባሰ አቦ ይድፋህ ሳምሪ ሀሳብሽ ምንድነው ወደ ካሌብ ልትንሸራተቺ ነውዴ ልኡሌን የት አርገው

  4. እረ ኩርቤል ሸም ነው የሚስትህን እናት ልገላት አተ እራስ ወዳድ ወራዳ ነህ

  5. የኩሩቤልን መጨረሻ ያሳየን እስቲ

  6. ወዴት አሁንስ ሰንሰለት አስተካክሉት ስለምግብ እነቸቤ ደበራቹ ስለኪሩቤል በዛ እስከዛሬ መቀጠል አልነበረበትም እንደኔ እንደኔ😞

LEAVE A REPLY