50 COMMENTS

  1. እኔ ምለው ሰንሰለቶች ድሮ ቤተክርስቲየን ትምርት ቤት ድራማ ስንሰራ ታስታውሱኛላቹ አንድ ፓርት ላይ 7 ደቂቃ ዛሬማ ጣሰው ሲያወራ ሽንት ቤት ሄደኩ ስመለስም እዛው ዮዲና ካሌብ ነበር ያሳመሩት በእሷ የተተካችው ልጅም ምኗም አልጣመኝም በዛ ላይ ዮቱብ እንዲከፍላቹ 2 ፓርት አረጋቹት አንዱን አይተን ሁለተኛው ከ2 ሰአት በዋላ ምለቁት እንከባበር እጂ ጎበዝ ሲያሻቹ 15 ቀኑ እረፍት ያምራቹሀል ግፍ ነው የማስታወቂያቹ ጉድ ብዛቱ ኡፍፍፍፍ

  2. ሴቶችየ እንደ ክሮቤል ታማኝ ባል ይስጣቹ😜😜😜

  3. ዌል ሰንሰለቶች ሰላም ያገሬ ልጆች ላይክ ስጠይቅ መጀመሪያ ነው ደብሮኛል በላይክ አፅናኑኝ

  4. ዉዶቸ እንኳንሰላም መጣችሁ ልሹፈዉና አስተያየት እኮምታለሁ👏 💚💛❤

  5. እሰይ ጋሽ ጣሰውዬ ልክ ልካቸውን ንገረልኝ 😂😂😂አገራችን እኮ የጉድ አገር ናት እማየሰማ የለም በተለይ የኮንዶሚነሙ መሰወር🤣🤣😂😂እነሱስ ሲዘግብ አለማፈራቸው ኮደሚየሞቹ ተሰውሩ ብለው😂😂😂

  6. ትክክል#ኢሳት ማለት የኢትዮ ህዝብ አይንና ጆሮ ነዉ ለሁሉም ነገስ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነዉ ኢሳቶች ኑሩልን

  7. ጋሽጣሳው 👍አንድ የኔ ሳይሆን አይቀርም ዕጣ ሲወጣ አፍጥጪ ለካ ተሰውረው ነው ህንፃዎቹ ዙምቢ ናቸው እንዴ

  8. ወይ አይለቀቅም በሉን ወይም ይለቀቀል በሉኑነ እጠብቅ እዴ ሊበችንን አንጠለጠለቹሁት ሆ

LEAVE A REPLY