50 COMMENTS

  1. አይ ሳምሪ አንዴ የካሌብ ትሆናለች አንዴ የልዑል 😂ቅጥሽ እማያስታውቅ ልጂ
    ድል ለልዑል ብለናል !!

  2. ነገ እኮ እናታችን ኪዳነምህረት ናት ሁላችንንምበምልጃዋ ይጠብቀን

  3. አቶ ጣሰው ምን አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ አሉ ይህ ልጅ ሚስኪን ነው ዝም ብለህ አትቶልቶል ቸቤን ጠይቀው ድሮም ዝም ያለ ሰው ሌባ ነው የሚባለው ቲ……

  4. አቤት እኝህን 3 ወፎች ስወዳቸው ይች ፍቅር የሆነች ልጅ እመሀላቸው ገብታ ባታጣላቸው ዛሬ ደግሞ ፍቅር በፍቅር ሁናችሀል ግን የምን ነሽ አች የምር

  5. ቼቤ በሰረቀው ሚስኪኑ ባንጃው ስድብ ተረፈው😢😢
    የማነሽ ሳምሪ የማነሽ💃መሆን ያለባትማ የልዑል ነው😂

  6. ውድ የስንስለት ድራማ ተከተታዬች እህት ወንድሞቼ ስሞኑን ዩትዩብ ስለ ከፍትኩ እንካን ድህና መጣህ እያላችሁኝ በስብስክራይብ ኣበረታቱኝ። ኣዝናኝ እና ኣስተማር ለማቅረብ በዝግጂት ለይ ነኝ እና ለ ዛሬ ሁለት መቶ ስው ያስፋልገኛል እንዳታሳፉሩኝ?

  7. የሰላምየ እናት እርጋታቸው እናትነታቸው አቤት ደስስ ሲሉ የኔም ውድ እናት እደሳቸው ረጋ ያለች ደርባባ እሩህሩህ ነች 8 አመቴ መጣ በስደት ከተለየሀት ማማየ ከ 2ውር ብሀላ እመጣልሻለሁ ኢንሻ አላህ እድሜና ጤና ለእናቶችና ለአባቶች ♥♥♥ ሰላምየ አንችም ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ

LEAVE A REPLY