50 COMMENTS

  1. አየ ፋኑየል ያለቀንህ መሞት ፈለገሀል

  2. የስንሰልት አድናቂዎች እስቲ ቪዲዮዬን እዩት

    https://www.youtube.com/watch?v=idI-t5gCOx4

  3. በህወትም ባይኖር አምጠሽ ወልደሻል አራስ ነሽ ስትላት እኔን 2007 ልጄን ያጣውበት ትዝ አለኝ በጣም ከፋኝ

  4. ቸቤ በደንብ ማጥናት አለበት ብቃት ቀንሶል። አዲስ የገቡት ባልና ሚስት አጥንትው እንደሚሰሩ በደንብ ያሳብቃሉ ። ልጅታ ሲጀመር እንባ የሚባል ነገር የላትም ሲጀመር ማውራት እንካን አትችልም ወይ ቀይራት ወይ በደንብ አስጠናት ። ከዘመን አትማሩም ሁሉም ሀሪፋች ናቸው። ስለዚህ ጥሩ ጥሩ ተዋናይ ምረጡ። ጣሰውና ፣ ካሌብ፣ ቀለሞ፣ ሰላም፣ ገልማ፣ ልኡል ምርጥ ናችሁ ታሪኩን በደንብ አጠንክሩት ። ኤቻይቪ ሌላም ነገርም በታሪክ ውስጥ አስገቡት። ሌላው ከዘመን ጋር ባይወዳደርም መልካም ነው በርቱ።

LEAVE A REPLY