50 COMMENTS

  1. እኔ ክው ልበልልህ ልዑሌ በድንገት ክው አረገህ ካሌብ ሳምሪ የካሌብ ካልሆነች በጣም ጠላለው ሰንሰለትን!!!

  2. ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ
    ምን እናድርግ ዱባይ ጉድ ሰራችን እኮ ቪዛ ሰታ ሸወዱን እኮ

  3. እኔምለዉ አሜሪካ አገር መጠጥና ስጋ እርካሽ ነዉ እዴ ጨፈጨፉት ለጉድ😄😄😄😄

  4. እኔ እንደካሌብ መሆን እፈልጋለሁ ግን ካሌብ ሳምሪን ተዋት

  5. ጣሰው ክክክክ ወረኛ ቀዳዳነህ ቀለሟ እሰማችህ ነው በካሌብና በሉኡል ነው ሚዘጋው ተፍጠው በሉ የሳምንት ሰው ይበል

  6. ውይይይይይ ልኡል ሲሽቆመቆም ተበላ ትክክለኛ የጓደኝነቱን ስሜት አልተዋጣውም በፍረሀት ቀድሞ ለጓደኛው ቢያማክር ኖሮ ይሄኔ ባልተበላ ነበር አጅሬ ፍርጥ አርጎ እርፍ

  7. አደራ ልኡል ያተን ፍቅር ውስጥህ ቀብረህ ሳምሪን ተውለት የድሉን ይሞክር ለምን እደካሊብ አይነት ፀባይ ያለው ሰው የማፍቀርም የመፈቀርም እድሉ ጠባብ ነው

LEAVE A REPLY