50 COMMENTS

  1. እምነት የሌለበት የፍቅር ግንኙነት ልክ ነዳጅ እንደሌለው መኪና ነው። የፈለከውን ያህል ጊዜ ልትቀመጥበት ትችላለህ ነገር ግን የትም አያደርስህም። ፍቅር ሁሌም በእምነት ካልተሞላ ዘላቂነት አይኖረውም ፈጣሪ ትዳራችሁን በእምነት በፍቅር የተሞላ ያድርግላችሁ አሜን!!!

  2. ኪሩቤል የእጁን ሳይሆን የእግሩንም ጭምር ሸአገኘ
    መኩሪያ ሲተውን ዳሪክተሩ አልሾፈውም እኔ ግን ሾፍኩት
    ያሁኗ ጓደኛው ጋ ሲጨቃጨቁ ፣
    ልትወጣ ስትል ቆሟ ገና እያወሩ
    በመደገጥ ሆዷን አየ እርጉዝ ነኝ ያለችው ግን ካየ በኋላ ነው
    ለኛ ለተመልካች ይደብራል
    አንተ ታወቀው ይሆናል ምን መስራት እዳለብክ ነገር ግን አስቀድሞ ማየቱ ስህተት ነበረ
    እይታዬ ነው አከተመ።።።።

  3. እፍፍፍፍ ይህ የፍቅር ግንኝነት የሚያኑድደኝ አንድ ካንድጋር ሙሸጋጋራ ሆኖ አንድ ሲጎዳ ገሊላ አዞሽሽሽ

  4. ውይ ቲቲየ ስወዳት የኔን እናት ትመስላለች አይ ሰድት

  5. ውድ እህቶቸ ሙስሊም ክርስታኑ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በውስጤ ሰው የማያውቀው ሁል ግዜ የሚስጨንቀኝ ነገር አለኝ እንደሰንሰለት እንቅ አርጎ የያዘ ርማይለቅ ሀሳብ ነው የህት ዱአ ይደርሳል በዱአ አትርሱኝ

  6. እኔ ይህን ድራማ የምከታታለው የልኡልን እናት መቺ ነው ህልማን ሁልግዚ ህፃን ሁኑ ነው ስትል ነበር መጨርሻው ንው የናፍቅኝ

  7. ኣብዚ ገዛ እስቲ ነቲ ክቡር መራሒና ዶክቶር ደብረፅዮን ገብረሚኪኤል ከምዝ ከማይ ዝፈቱ ላይክ ይፅፍዓኒ

LEAVE A REPLY