50 COMMENTS

  1. የሰላም እናት ሁሌ ፀበል ስለ መጠመቅ ያወራሉ ግን አንድ ቀንም ቤተከርስቲያን ሄደው ሲፀሊዩ አላየሁም ምንድ ነው ነገሩ

  2. የሰላም እናት ግን ለምን እንደዚህ ሰላምን ታስጨንቃታለች ሰው ለልጁ እያወቀ እንዳላወቀ ይሆን የለምዴ

  3. በጣም ትገርማላችሁ ኮሜንት ሰጪዎች ስለ ድራማው አስታየት የለም በቃ መዳም እንደዚ ብላ ላይክ ግጩኝ ከምር ያሳፍራል

  4. ሰላም እንዳንቺ አይነት ትግስት ለሁላችንም ያድለን ትግስት የመሰለ ትልቅ ነገር የለም ሳምሪ ደሞለሉኡል ብቻ ትሆን በጣም ይወዳታል ትወደዋለች ካለብ ደሞ ለሳምሪ የዋልክላት መልካም ነገር ብዙ ናቸው ነገር ግን ውለታ ፍቅር አይሆንም ዘመዴ

  5. ሰላም ሰላም ብያለው ያገሬልጆች በያላቹበት

  6. የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

    ሠላምየ የኔ ቆንጆ እዳንች ትግስተኛ መሆን መታዴል ነዉ

  7. ሰላምዬ እኔም እንዳንች አይናን አቼ እናቴን የናቴ አንድ ቀን እንካ አድ ቃል ጠይቃት ቢሆን ስላምዬ ውስጤ ደማ

  8. ዘሩ ቀለጠ ቀለሟም እጮኛ አላት ለካ የእንግሊዘኛ እና ጣስው ክክክክክ

LEAVE A REPLY