50 COMMENTS

  1. ወየው ካሌብ አላገባም ካለቺው ፍቅረኛዋን ሲጥ ነው የሚያደርገው ጉድክ ፈላ ሉል 😱😱😱😱

  2. እስኪ አይዞሽ በሉኝ በጣም ነው የከፋኝ ከምር እረ አሁንስ

  3. ክክክክክክ አረ ካለብ I am fain I am fain.. ..በሳቅ ገደለኝ እኮ ወይ ፍቅር አለ ዘፋኙ የሳምሪ ግፍ ገና ይጫወትብሃል

  4. በአጥሌ ምክኒያት ችካጎ ናፈቀሽኝ ውይ ሳምሪ ግራ ገባሽ ይከበድላ ግን ምንም ቢሆን ልኡሌን እዳተከጂ የመጀመሪው እሱ ነው ካሊብዬ ስወድህ ሳምሪ ያተ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን ልኡሌ ቀድሞሀላ እሶም እምታፈቅረው እሱ ነው ሶ እሪሳት ቼቤ ተዋረድክ

  5. ግጩኝ እስኪ በናፍቆት ልሞት ነው ልጀ በሩቅ ሆኖ በስደት እኔም ችግሬን ቢያልፍልኝ ብየ በልጀ ናፍቆት እቀጣለሁ ብቻ ዛሬስ አልቻልኩም

  6. ውድ የሀገሬ ልጆች እስቲ ወደቻናሌ ብቅ በሉ ምርጥ ምርጥ ውበትን ማሳመሪያዎች ሰርቻለው (የሰንጠርዥ ማጥፊያ) የጠቆረ ቆዳን የሚያቀላ ሌላም ሌላም እናንተ ብቻ ፎቶዬን ተጭናቹ ሰብስክራይብ(subscribe) አድርጋቹ ቪዲዮን መመልከት ትችላላቹ🤗welcome to my channel

  7. Wayne kalebi satqadimih qadamkat wayi samintu macidarso yanafakutin qan mayaw salamiye yancim dasta nafaqangi

LEAVE A REPLY