50 COMMENTS

  1. አስማማው ወቸው ጉዴ ደሞ ሽጋ ነገር ሆነሀል የራስህን ጭረስህ ስውየው ጋአ እረ

  2. ወይኔ ግን ካሌብ ይሉኝታ ምና ምን የለም ራስ ወዳድ ነክ ልበል ዛሬ ደሞ በሲጋራ ኣቃጠልከው ኣስማማው ክክክክክክክክክ

  3. የሄሉ መልካምነት ሁላችሁም ቢገባችሁ ካራክተሯን ውድድድድ ታደርጓት ነበር ❤

  4. ውይ ካሊብ ልኡልን አቃጠልክው በሴጋራ የስራህን ይስጥህ ለሁለታችሁም ሳትሁን ሳምሪ ብን ብላ ወጣች ያው ጉልማ ይሻላት ነበር

LEAVE A REPLY