46 COMMENTS

  1. በዚህ ድራማ ውስጥ በብዛት ሰንሰለቱ ውስጥ የምትገበው ሳምሪ ነች በየሄደችበት ሰንሰለት ውስጥ ነው የምትገበው አፍቅሮ የማያውቀው ካሌብዬ እንኳን ሳምሪን አፈቀረ ሉዑሌን አኮረፈች ሄሉ ጋ ሄደች ለምን ከካሌብ ጋር አትሄጅም አለቻት በምን እንዳስቀዬማት ምን ብላ ትንገራት መቸም እንደነብሷ የምትወደውን ፍቅረኘዋን ላግባሽ አለኝ አትላትም ችግሯን ለሌላ ሰው እንዳትናገር ከሶስቱ ውጭ የምታውቀው ሰው የላትም ሳምሪዬ ስታሳዝን አይዞሽ ሳምሪዬ

  2. እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ

  3. ሄሉ ምስኪን እንግድህ ቻይው

  4. ሄሉ ሚስኪን አሳዘንሽን ፈቅር እዳይሆን ነው መቸም ሰው የሚወደው ጋ አይኖርም

  5. እንኳን ደና መጣች ስንስለቶች
    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤

LEAVE A REPLY