50 COMMENTS

  1. ሰላም አይዞሽ በርቺ መፈተን ፀጋ ነው አላህ የሚወደውን ነው ዱኒያ ላይ በፈተና የምያኖረው ሉኡልም አሳዘንከኝ እኔ ባንተ ቦታ ብሆን ምን እሆን ነበር ብዬ አሰብኩ

  2. ዩቱብ ሰገባ ሰወጣ ሰንሰለቶች መጡ አልመጡ እያልኩ በናፍቆት እንጠብቃችኋለን በፍቅር እናያችኋለን የኛ ውብዎች በርቱልን

  3. #እግዚአብሔር ሀገራችን #ሰላሟን ያውርድላት #ይሄን ዘረኝነት #ከምድር ገፅ #ያጥፋልን

  4. ችጋጓ በወሬ የማውቃት ያክል እየተሰማኝ እስኪ እንደኔ የሚሰማችሁ like ግጩኝ

  5. Etiye kelemuwa atliye atliye eyalu yechikochun hod newfu atliye demo sile fiker chaweta titi chigago chigago eyalew hodachewun yenefa yere minteshslachew. Kkkkkkkkkk enameseginalen senseletoch

  6. ወገኖቼ የተማረ ይጥረበኝ አለች ኮብልስቶን ያልኩት ያለምክኛት አይደለም ታማኝ የሚባል ጀግና ስለአለነው ሺአመት ኑር አቦ እናንተም በኮሜንት መርቁት

LEAVE A REPLY