50 COMMENTS

  1. አየሂወት በቃ እዲህ ናት ላዱጨለማ ላዱ ብርሀን ሰላምየ ስትጨነቂ የኔን ጭቀት ነው የመሰለኝ ምነው የኔም እዳች ድራማ ቢሆን እኔ ሂወት ግራ አጋብታኝ እራሴን የተደበቁሁ መስሎኝ በስደት ቀረሁ አካሌን አምሮየን አስጣኝ ሁፍፍፍ

  2. ይቱውቭ በር ላይ ቁጭ ብላችሁ ነው እንዴ የምታመሹት ብዙ ሰው ቀድሞኛል በሉ ደህና እደሩልኝ ውድድ

  3. ሰላም ኢትዮጰያዊያን እዴት ናችሁ የሳምንቱ አሳዛኝና ከባድ ሳምንት ነበር ግን ምንም ማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ሆነ አምላክ! ነፍሰ ይማር ያሳርፋቸው ያለፊትን
    አይ ቀለምዬ የዘንድሮ ውንድ እኛን መማቃጠል ተያይዞሉ ልብ ይስጣቸው እኛም የሚውደንን አናውቅም እነሱ ይጨውቱ ብናል

  4. አይዞሽ ሰላምዬ አትጨናነቂ ካሌብ ጋ ሂጂ እሱ ያናግረዋል እምቢ ካለ በዬኔትሬ ልኩን ያሳየዋል በዛውም የቀለሞን አንጀት ያርሳል

  5. ስለ ወገን ዝም አንበል ነገም የኛ እጣ ይህ ሊሆን ይችላል እባካችሁ የሴት ልጅ እና የህፃናት እንባ ይቁም ትልቅ ቁጣ እዳይመጣ። አይ የሰማዩ ንጉስ የተቆጣ እለት!

  6. እንኳን ደና መጣችሁ ለእናት ለአገራችን ስላምን ይስጥልን እግዚአብሔር

  7. ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ይስጥልን

  8. መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር እምናደርጋቸው ሁሉ በሰማይ ደሞዝ ሁነው ይከፈሉናል ለወገን እንደረስ !!

LEAVE A REPLY