50 COMMENTS

  1. ልክ ነው ሀውስ ያላቹ ሰዎች ልጅ ያለው አታከራዩም ይሄ ትክክል አደለም ትምርት ውሰዱ

  2. እትየ ቀለምዋ ልባቹ ለሁሉም ኣትስጡ እጅ እጅ ይላላ ክክክክክክክክክክ
    ጋሼ ኣምበርብር ፋዘርየ ትንሽ ይነፋሉ ክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር ፈታ ኣረጋቹኝ።

  3. ልባችሁን እንደ እስቶር እቃ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ቀለሟ ልክ ናት

  4. እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ስደተኞችንም። ችግርኞችንም መደሀኒለም። በምህርቱ ይይልን። ለኢትዮጵያም ሰላም። ይመልስልን

  5. ክክክክክክ ቀለምዩ ስወድሽ ምክር ሽ ትክክል ነው በሉ ሴቶች ስሙ

  6. ክክክክክክክ ቤቢህ ከሞን ከሞንህ ምነው ጠፋክህ ይሄንህ ሰሞንህ

  7. በናታችሁ ሰደተኞቹን አስመልጡ ምንድ ነው እሄ ሁላ ስቃይ ማየት አቅቶኛል

  8. ክክክክክክክክክክክ ቀለሞህ ውስጤ ነሽ
    ኪሩቤል ደግሞ የሆነ ቄሮ ነገር ነው

  9. የስደተኖቹ ይቃይ ይበቃል ምነው በጣም አስጨነቃችሁን በቃ ብዙ ተምርንበት

  10. ቀለሟ ወሬዋ ዋው ስደተኞች ግን ሲያሳዝኑ ለነገሩ ሀገር ቤት እንደዜጋ እማይታይበት ሀገር እየሄዱ መሞት ይሻላል ልበል

LEAVE A REPLY