50 COMMENTS

  1. ዶክተሩ አንጀት ይበላል ከታማሚዋ እፉ ሄሎ አንቺው አምጥተሺ መከራውስጥ ነው የዘፈቅሻት በማታውቀው ነገር ሁለት ሰው ህይወት አልፎባታል
    ዛሬ ደግሞ የነ ልኡል ቤት ተከፍቶ ገባ ያ ጥቁር ዛፍ ሰውዬ
    ማንም እንደማይሞት አውቃለሁ ምክንያቱም መሪ ተዋናይ ልኡልና ሳምሪ ናቸዋ
    ከሉለት አንዳቸው ቢሞቱ ድራማው አያምርም እኔም አቆመዋለሁ 😢ሰምተሀል ደራሲው

    ሲመስለኝ በሺጉጥ አስፈራርቶ ይሄዳል ካሌብ ሰው መግደሉን ልኡል የማያውቅ መስሎት
    ልኡል ግን ያውቃል ለፖሊስ ጠቁሞ ካሌብ ቂሊንጦ 😅🙄ግድ ነው

  2. ወይኔ ልኡልን ባልገደሉት ፈራሁ

  3. ቆይ እኔ ምለው ጉልማ ውሉ በግ ውጦ ነው ሆዱ እደዚህ የተወጠረው አይ በርገርዬ የሥራሽ ይስጥሽ

  4. ሰንሰለት ድራማን አይች እስክጨርስ አሜሪካን ያለው ነው ሚመስለኝ ሀሀሀሀ

  5. እረ ኮሜንቶሮች በጣም ጎበዞች ናችሁ አሁን ሄሉ አንብባ በሳምሪ ላይ የተዛባ አመለካከት እዳላት ይገባታል አይዛችሁ ጎብዙልን kkkkkkkk

  6. ሄሉየ እመኛት ሳምሪ አታሳዝንሽም😢😢😢 ጓደኛ ስለሌላት ነው እኮ አንች ጋር የመጣችው

  7. ወይኔ እደ ልኡል ያለ ወንድ ናፈቀኝ እህህህህህህህ ተው ፈጣሪየ አድለኝ

LEAVE A REPLY