50 COMMENTS

  1. ካሊብና ሄሉ አንድ ላይ ይሆናሉ ብየ አስባለሁ
    ሄሉየ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ያንች ይሆናል

  2. የሌባ ኣይነ ደረቅ መልሶ ልብ ኣድርቅ ኣሉ ኩሩቤል ኣስቀያሚ ነገር እውነት ከድራማው ይውጣ የምን ማቃጠል ነው ገገማ
    ልዑሌን እንዳይነካብን ካሌብ የራስህን ህይወት ኑር ጣስየ የድራማው ድምቀት ጉድህን እናያለን ውስጤ ነህ ክክክክክክክክክ ጉድሽን ኣላወቅሽም ወሰኔ።

  3. ወንድ ሄራን አገኝሽው ዲቭዲውን ግን ምን ዋጋ አለው ካሊብ ሳምሪ ካልሆነችው ምን ይስራለታል

  4. ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጣስው ልጁን ልታመጣ የጨነቀው አለ ግራ ቢገባህ ነው

  5. አቤት ወንድ ስትባል ቀፍፎች እዚህ ሲሏቸው እዛ እዛ ሲሏቸው እዚህ እፍፍፍፍ እይይይ

  6. እዳው ኪሮቢል እፍፍፍፍ አሁንስ በዛ ኤንትሪውን ነበር መላክ ልኡልን ግደል ከማለት ምን ይመስላል ዝተት

LEAVE A REPLY