50 COMMENTS

  1. እስቲ የምወዳችሁ የሰንሰለት አድናቂዎች አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ እስቲ ወደኔ ገፅ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ውድድድድድድድድ ላድርጋችሁ። አመሰግናለው

  2. እኔ ያልገባኝ ነገር ሰላም ባሏን ያመጣችው እሷ እንዴት ሆኖ ነው green card የሌላት

  3. እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም 6ኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    ጌብርሄር …..ማነው ታማኝ አገልጋይ?? ሁላችንም ለተሰጠን ሀላፍነት ታማኝ ሆነን እስከመጨረሻው እንድንፀና እግዝአብሔር ይርዳን ድንግል በምልጃዋ አትለየን አሜን

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንደምን አላችሁ እኔን እህታችሁን በጸሎታችሁ አስቡኝ

    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ
    ሰላም ለኢትዮኤርቴራ ሰላም ለሀገራችን ስላም ለምድራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን አሜን

  4. ጉልሜ ጭራቁ ጉድ ታየ አቤት ምንአይነት ደረቅ ነው ጎሌሞ ጭራቅ ነው ጣጣ የለውም ለገንዘብ ብሎ ጥንሰ መንጥቆ ለማሰጣል ሀሳብ መሰጠት አቤት ጉድ

  5. ሰላም እኮ ቁንጅነዋ
    ምግባሯ
    ድምፇ ያልተወራላት
    ድብቅ ኢትዮጲያዊ እኮ ናት
    ስታምረኝ እኮ

  6. ጥሎብኝ ሰንሰለትን ስወደው ጥሎብኝ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም ስወደው ጥሎብኝ ልኡሌን ስወደው ጥሎብኝ በሙሉ የሰንሰለት አባላቶችን በሙሉ ስወዳቸው ጥሎብኝ የሀገሬን ልጆች ሙስሊም ክርስታኑ ከልቤ ስወዳቸው አሰለማአለይኩም
    ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ኡመተል ሙሀመድ እረመዳን እየደረሰ ነው እንካን ደስ አለን በመቀጠል የልኡልን ደግነት የሳምሪን ሶብር
    ይወፍቀን ከስደተኞቹ አይነት መከራ አላህ ይጠብቀን ሰንሰለቱ መጨረሻው ምን ይሆን ልኡሌን ሳምሪን ስወዳቸው

  7. የሰንሰለቱ ዋና ጫፍ ላይ ደርሰናል
    ስንገናኝ እናወጋለን
    ደና እደሩ

  8. ጥሎብኝ ሰንስልትን እወዳለው
    ጥሎብኝ ተወህዶ እምነቴን አጥብቄ እወዳለው
    ጥሎብንኝ ድንግል ማርያምን እወዳለው
    ጥሎብኝ ዘረኝነትን እጠላለው
    ጥሎብኝ እናት ሃገሬን እወዳለው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትለምልም💚💛❤👈

  9. የጉልማ ወንድም ግን ጉዱን አላወቀ ሚስቱ የእውነት ልትታረቀው መስሎት ከሁለት ዪጣ ሊሆን ነው ወይስ በዛው ይታረቁ ይሆን ወንዶች ግን ትገርማላቹ ሁሌም የምታዳምጡት የራሳችሁን ፍላጎት ብቻ ነው መተኛት ስትፈልግ ለምኖ ምን ልሁንልሽ ብሎ ለምኖ ተኝቶ ዛሬ ፅንሱን አስወርጅ ይላል እንዴ ከሴት ጋር ስትተኛ ልጅ እንደሚመጣ አታውቅም ነበር እሷስ ብትጎዳ ብሎ እንኳን አላሰበላትም ይገርማል

LEAVE A REPLY