36 COMMENTS

  1. የሰንሰለት ተከታታዮች ላይክ ግጩኝ እስቲ ሰንሰለቶቼ ውይ ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ

  2. ኧረ ተው ጉልማ ውዴ ክክክክ ከአፍ ዘረጥ የቂጥ ዘረጥ አሉ ፈራሁልህ ጉልምሽ

  3. ክክክ ጉልማ ምነው ከካሌብ ጋር ሰፋጣ አበዛህ እንደውም የሳምሪ ፎቃ እያገላታው ሆድ ብሶታል ጠብቅ በቅርብ ኢነትሪውን ልኮ ዱቄት ያስደርግሀል ይልክልሀል ጠብቅ😂😁

  4. እኳን ሰላም መጣችሁ ልዑልና ሰላምየ ውስጤናቸሁ ❤ ሀገራችንን እግዚአብሔር አሥላክ ሰላሟን ያብዛልን በኢትዮጵያ ጥላት የሆኑባትን እግዚአብሔር ከምድረገጥ ያጥፋልን

  5. ጉልማ እሄ ጣሰው እሚባል ወንፊት የሆነ ሰውዬ ሰበብ እያመጣብህ ተፋታው
    ሳምሪም ሄለንን ቀይ ልቀቂባት

LEAVE A REPLY