50 COMMENTS

  1. እረ ሸቤ አንተ እዳዘረፍክ ገምቸ ነበር ምን ሰው ነህ ከገዛ ጎበኛሀረን የሰላም እባ ምስኪን በነቃብህ አስማማው

  2. Giving someone medical record to the anyone including family members not only a crime punishable by money and jail they can even discuss about the patient.
    That's what exctly they are doing lili x boyfriend and the Dr.

  3. እይ ወርቅ ዞሮ ዞሮ ዞሮ ዞሮ ዞሮ ዞሮ ሰላም ጋ ይግባል። 4.

  4. ሰንሰለት በጣም አስተማሪ ደራማ ነው በርቱ
    አስተያየት ሰጪዋች ምነው ስለደራማው ብትፀፉ እናተ በምትሰጡት አስተያየት ለደራሲውም ለተመልካቹም እኮ ትልቅ ጠቀሜታ አለው

  5. ሚስቱን የሚወድ እንደኔ እስቲ ላይክ። "ማንም የለም እረ ሽሚ ነው ሚስቱ ሁሉም ድብሩታል ማለት ነው እረ ትንሽ ላይክ 10 ቢሆን። "

LEAVE A REPLY