50 COMMENTS

  1. ሰንሰለቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    የወደድናቼዉን ፍቅራችንን ሳንገልፅላቼዉ
    መልካም ያደረጉልንን ሳናመሰግናቼዉ
    የበደልናቼዉን ይቅርታ ሳንጠይቃቼዉ
    ይች ቀን በፍፁም ማለፍ የለባትም
    አቦ ፍቅርን ሰላምን አንድነትን
    ለሰዉ ልጆች ሁሉ 💚💛💖

  2. የሰንስለት ፕሮግራም አዝጋጆች ሳምንት ጠብቀን የምናየው ትርኪ ምርኪ ሆነሳ! ሸቤ ባልጠፋ ሰው ወርቁን ለአቶ ጣሰው ሸጦ አደራ በተለይ ለደላላው እንዳትነግር! ልዑል ስለተከፈተው በር ሳምሪን አጠያየቅህ ሆድ ይነፋል! አቦ ህይወት ስጡት ፕሮግራሙን!

LEAVE A REPLY