I have grate respect for the king, he was an instrument for the leberation of many African countries. He was one of the leader to paved the road for the creation African unity. what I did question is king''s ablity and vsion for his nation…Unfortunately he did very little for the people of ethiopia, he could have done much more, he had a good standing in the world stage. Ethiopia was very poor and the population was margenlized famine ravaged the nation and he has to take full responsibility for his leadership.
የዛሬን አይድርገውና ሀህራችን ምትመራ በሀዋርያ ነበር

አሁንም የሚያስፍልገን እንደዚህ አይነት መሪ ነው አቤት ግስም ውግ ምን አይነት መታደል ነው
Hayleselasye Chekuaje ye wello Rehab yedebeke Semu bedefret mesaf kudus ye mejemerya gese lay be masfer yetedafere defar ye korit amlaki
ኧረ በናታቹ፣ ሀይለስላሴን እንቁ ፣ ዳይመንድ ፣ ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደነሱ አይነት መሪ ነው፣ ምናምን እያላችሁ ፣ የማይገባቸውን ቦታ ትሰጣላቹ እንዴ? እኔ ሙስሊም ነኝ፣ ማንንም በምነቱ በዘሩ አላገልም። ሙስሊም ስላልሆኑም አይደለም የምጠላቸው። ነገር ግን ብዙ ጊዜ ያለ አግባብ ሲሞገሱና ምሳሌ ተደርገው ሲጠቀሱ አያለሁ፣ እሰማለሁ። እውነታው ግን ሀይለስላሴ ማለት ሀገሩን የከዳ ፈሪ፣ (ማንም የኢትዮጵያ መሪ በታሪክ፣ ፈርቶ ሸሽቶ አገር ከድቶ ትቶ ሄዶ አያውቅም), ከዛም አልፎ ሲመለሱ ፣ ላገር ወገን ራሳቸውን የሰውትን፣ አርበኞችን፣ እንደበላይ ዘለቀ አይነቶችን አገር ወዳዶችን፣ የሰቀሉና ያስገደሉ ፣ ያገሩን ዜጋ የራሳቸውን ወገን፣ መልካቸው የማያምሩትን ባሪያ እያሉ ለውጭ ኤክስፖርት የሸጡ፣ የወሎ ህዝብ በረሃብ ሲያልቅ ምንም እንዳልተፈጠረ አርገው ራሳቸው መተባበር ሲኖርባቸው ለውጭ ማሳየታቸው፣ በዘመናቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቂቱን ወገን የመሬት ከበርቴ( ቡርዢዋዚ) አርገው ሌላውን ብዙሃን ጢሰኛ (ገባር) እንዲሆን የሚያደርግ ስርአት መዘርጋታቸው ፣ እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያን ከድህነት እንዳትወጣ የድህነት አረንቋ ውስጥ የዘፈቁ፣ እናሌሎችም አግላይ ተግባራቸው፣ ከሰሩት መልካም ነገር ጋር ሲነፃፀር፣ አይገናኝም። ኢትዮጵያ ላይ የማይረሳ በደልና ግፍ ያደረሱ ጥቁር ታሪክ ያላቸውና ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጋር ሆነው ኢ ፍትሃዊ የሰሩ ናቸው። እጅግ ሲበዛ ግፈኛ ንጉስ ነበር። ቀስበቀስ ታሪክ ግልፅ እየወጣ ነው፣ ሀቅ ተደብቆ አይቀርም።
He was Great leader not only for HABASHA land but also for the world!
የሰውልጂ ይሳሳታል ግን የሰው ልጂ የተሳሳተውን ይቅር በለኝ ብሎ እውነትን ቢናገር መልካም ነው። የንጉሱን አማማት በግልጽ ቢወጣ ጥሩ ነበር።
God blessing the king haile Selassie he is the African king
እንቁ፣ ዳይመንድ፣ ከልብ ንጉስ፣ ሩህሩህ፣ እግዚአብሄርን አማኝ እና ፈሪ፣ ሀገር ወገን ጥልቅ ፍቅር እና ክብር የነበራቸው ፠፠፠፠ የአለም ታላላቅ ነገስታትና መሪዎች ዝቅ ብለው እጅ የነሷቸው የሀገራቸው አይን ብሌን ነበሩ። እሳቸው ተከብረው ህዝብ እና ሀገራቸውን ያስከበሩ የኢትዮጲያ ነፍስ አባባ ጃንሆይ!!!!! 😍😍😍 እሳቸውን ገድለው ሀገራችንን ገደሉብን የለማኝ እና ቅራቅንቦ ትውልዶች! እግዚአብሄርም መአቱን አውርዶባቸዋል እስካሁንም የኢቲዮጲያ ህዝቡም እሳቸውን ከገደሉበት ደቂቃ አንስቶ ደም እምባ እያነባ በምድር ያለ ሰቆቃ ሁሉ እየተፈራረቀበት ነው። እባካችሁ እኝህን ታላቅ ንጉስ በሀሰት የምትወነጅሉ አቁሙ። ገና መሀት ይወርድባችኋል ግፈኛ ትውልድ
የ ጃንሆይ አንባ ነው አስካሁን ደረስ ኣገራችን የሚያንከራተታት ኣይይይይይ ሼም ለ 66 ትውልድ
እኔ ሀየለሰላሴን አላቃቸውም ግን ቅንድቤ ግጥም ሰለሆነ ሀይለሰላሴ ቢኖሩ ትገደይ ነበር ሲሉኝ አሰታውሳለሁ ለምን በዬ ሰጠይቅ ቅንድበ ግጥም ሰው አይፈልጉም አሉኝ እኔም በሰአቱ ህፃንም ብሆን ህይወት ናትና አለመኖራቸው ደሰ አለኝ ያኔ ህፃን እያለሁ ማለት ነው እያደኩ ሰመጣና ታሪካቸውን ሳውቅ ውይ ምነው በህይወት ኑረው እንዳደረጉ ባደረጉኝ አልኩኝ እኔ አንድ ነኝ ግን ብዙ ወገኔ ከሳቸው ቡኋላ በመጡት ሰግብገቦች አይገዙም ነበር እሰቲ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አንድ ያርጋት 🇪🇹አሜን አሜን አሜን 🇪🇹
The best statesman Afrika ever had. RIP his excellency Ababa Janhoy!~
እኛ እኮ ክፉ ልብ ያለን ሕዝቦች ነን ሰው ሲራብ እንኳን ከመረባረብ ይል1 ለፖለቲካ ፍጆታ ነው የተጠቀምንበት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
Comments are closed.