My favoirate king ever in the history of Africa. His excellency Emperor Haile Selassie King of kings of Ethiopia. He did a lot wonderful things modernizing Ethiopia from very backward feudal system. I respect his execellency! RIP!!!~
King Haileselasie and all Royalty were great to Ethiopia. Ethiopia started having a lot of problem after the diabolic illuminati theories like marxism leninism entered Ethiopia!
Hailesellassie Negussu betam metifo meri neberu…irsachew sayastekakilut chila bilewet gudayoch Ethiopia wist iskahun dires Dem iyefesese new…bachiru yehe hulu Dem yefesesewna iyefesese yalew sebebu Negussu nachew…
haileslsae and the past king of ethiopia thier admisteration was not fair to ethiopian nation and nationalitey haileslsae stole 12 billion dollar kept the money in swiss bank the milteraey regime sent delgation profser mesfen to swiss but the bank rejected the king did not sign any will ,haileslsae kill half million ethiopian by hunger in wollo in tigray haileslsae desrve what colanael megstu did excuted buried in his toilate washroom ,,

የኔጀግናአፈፄ ለይለ ስላሴ
ቀዳማዊ ኃይለስላሴ በእውነት ንፁሕ ንጉሥ ነበሩ የአፍሪካ ነፃ አውጪ የአፍሪካም መሪ የሆኑ አባት ነበሩ ግን አለመታደል ነው
በእውነት ነው ምላችሁ እኔ በምኖርበት አገር አንድ የሞዛምቢክ አፍሪካ ሰው አሉ እሳቼው ሙስሊም ናቼው እና ስራ ቦታቼው ስሄድ የሃይለስላሴ ፎቶ በሙሉ ከቤቱ ተለጥፏል እኔ ኢትዮጵያዊ መሆኔን አልነገርሁትም ነበር እና ይህ የማን ፎቶ ነው ብየ ጠየቁት? ኣፍሪካዊ አይደለህም አለኝ ።ነኝ ግን ብዙም ሂስትሪ አላውቅም አልሁትኝ ።ትሳዝናለህ አለኝ ይህ ምርጥ የአፍሪካውያን ነፃነት የእኛ መመኪያ የጥቁር ነፃነት ናቼው ሲለኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በእርግጥ በተወሰነ አውቃለው የእሳቼውን ታሪክ ግን እኛ ኢትዮጵያኖች ለሃይለስላሴ ምንም አድንቆት የለነም በሙሉ አፍሪካኖች ያላቼው ፍቅር የተለየ ነው ለሃይለስላሴ. በእውነት ስፅፍላችሁ በጣም እያለቀስሁ ነው ለምን ታሪካችን አናውቅም ።ወደ ልጁ ልመልሳችሁ ።ኣጋጣሚ ቤት ለመከራየት ይዞን ሄደ ከግቢያቼው ኣጋጣሚ ቤቱ ውድ ነበር እና ሳንከራየው ቀረን ግን ቤቱን አሳየን መኖሪያ ቤቱ በሙሉ በኢትዮጵያ ባዲራ እና በሃይለስላሴ ፎቶ ብቻ አሸብርቋል ።እሱ ሙስሊም ነው ግን ጥቁር ነው እስቡት ?በእውነት አለም ውስጥ እንደ ሃይለስላሴ የሚታወቅ ሰው ያለ አይመስለኝም። አድ ግዜ አንድ በጀርመናውያን አገኘን ወደ ሱቅ እየሄድን ነበር እና 6 ነን ሰላም ናችሁ አለን ሰላም አለን ከዚያ ከየት መጣችሁ አለን ሁላችን ከኤርትራ አልነው አንደኛው ጓደኛችን ኢትዮጵያ አለው እኛን እናንተ ዝብላችሁ ነው አንተ ግን የንጉስ ዘር ነህ የትልቅ ሰው ዘር ነህ ነው ያለው ።ብቻ ብናውቅ ታሪክ ሰርች ብናረግ ማወቁ አይከፋም ሰው ብዙ ነገራ ይማርበታል ከአንድ ሰው ታሪክ ክፉንም ጥሩንም ማወቁ አይከፋም
Steal now ethiopian, she don't have the right persdant, we need democrase more than any thang? Hale Selsey, one of killing many ethiopians?
ሃይለስላሴ ሃይለስላሴ አትበሉ ዘራቸው ይጥፋ ! ኢትዮጵያን ክማትወጣበት ድህነትና ችገር ውስጥ ዘፍቀዋት የሄዱት እሳቸው ናቸው።
maz &aklelo tks
አባባ ጃንሆይ ልበሎት እናቶቼ እንደሚጠሩት የማከብሮት የምወዶት ንጉሰ ነገስት ቅዳማዊ አጼ ሃይለ ስላሴ ዘ ይሁዳ ነገድ አንበሳ ነብሶትን ብርሃን ያልብሶት የቤተክርስትያኔም ባለውለተኛዋ ኖትና ለሃገሬ ብቻ ሳይሆን ጃማይካዎች እንደ አምላክ የሚያዮት በእርሶ የተነሳ ኢትዮጵያን ተወዳጅም አርገውልናልና ክብር ይገባዎታል♥♥♥
አፄ ሀይሌ ስላሴ ምርጥ መሪ ነበሩ ለአፍሪካም ትልቅ ውለታ ውለዋል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ፕሮግራማችሁ ተመችቶኛል ጥሎብኝ ነገስታቶቻችንን በጣም በጣም ነው ውድድድድ የማደርጋቸው ምነው በእነሱ ዘመን ተወልጀ በነበር ብየ እመኛለሁ ታሪክ እወዳለሁ በጣም ማትሪክም ሂስትሪና ሲቪክስ ነበር ጥሩ ውጤቴ
ታላቅና አስተዋይ መሪ ነበሩ ለኢትዮጵያም የነበራቸው ራእይ በጣም ትልቅ ነበር እሳቸው ላይ የደረሰው በደል አይገባቸውም ብቻ ፍርዱን ፈጣሪ ይሰጣል ደሞም እየሰጠ ነው ለሱም አሁን ያለችውን ኢትዮጵያ ማየት ቀላል ነው ህዝብ በዘር በብሄር በፖለቲካ ልዩነት ይባላል በሳቸው ግዜ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው ሳይሆን መልካም ያረጉት ነገር ግን ይበልጣል ይሄን ደሞ መርሳት የለብንም ታላቅ መሪ ነበሩ: :
እባካችሁ ልጅ ኢያሱን ማን ገደላቸው(አስገዳላቸው)? የትስ ተቀበሩ? ይርዘም ይጠር ሰው የእጁን ያገኛል!
desie enbel you are just one idiot. meles zenawi and isayas afework are the ones who robbed Ethiopia Not King of King's Haileselssie.
belay tesfay ማርክሲዝም ሌኒኒዝም የተባለውን ርካሽ ቲዮሪ ሐይለሥላሤ አይደሉም ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት። አንተና መሰሎችህ ናችሁ ኢትዮጵያን በገማ የዘር ፓለቲካ ያመሳችኋት። በቅርቡ ዋጋህን ታገኛለህ አንተ ከሀዲ ዘረኛ።
belay tesfaye ተሳስተሀል። ሐይለሥላሤ ለኢትዮጵያም ለአፍሪካም ትልቅ ውለታ የዋሉ የአፍሪካ አባት የተባሉ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው።
King Haileselasie and all Royalty were great to Ethiopia. Ethiopia started having a lot of problem after the diabolic illuminati theories like marxism leninism entered Ethiopia!
Hailesellassie Negussu betam metifo meri neberu…irsachew sayastekakilut chila bilewet gudayoch Ethiopia wist iskahun dires Dem iyefesese new…bachiru yehe hulu Dem yefesesewna iyefesese yalew sebebu Negussu nachew…
haileslsae and the past king of ethiopia thier admisteration was not fair to ethiopian nation and nationalitey haileslsae stole 12 billion dollar kept the money in swiss bank the milteraey regime sent delgation profser mesfen to swiss but the bank rejected the king did not sign any will ,haileslsae kill half million ethiopian by hunger in wollo in tigray haileslsae desrve what colanael megstu did excuted buried in his toilate washroom ,,
ሃይለስላሴን እወዳቻዋለሁ!!! ሌሎቹ ከእጂ አይሻል ዶማ ናቸው።
nigussie ye derg akatari neh leka.
betam amesegnalehu nigussie . Gen lemen derg abalaten laderegut ferd ayagegnum. shekelat yegebachewal.
Comments are closed.