Tag: ahmed
A personal support to PM Abiy Ahmed: Former FM Goshu Wolde...
የቀድሞው የኢትዮጵያ የትምህርትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ሳይቀጭ ዳር እንዲደርስ፤ ኢትዮጵያውያን ሙሉ ልባዊ ድጋፋቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ያቀርባሉ።...
አገር እንዴት ሰነበተች? የጠ/ሚ/ር ዓቢይ አህመድ የሁለት ወራት የሥልጣን ዘመን ዳሰሳ...
የአገር እንዴት ሰነበተች ዝግጅታችን የጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድን የሁለት ወራት የሥልጣን ዘመን ይዳስሳል።
Abiy’s Ethiopia: Gender Equality and Women’s Empowerment – Pt 2 –...
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰና ወ/ሮ አስቴር አስገዶም፤ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ሚናዎች ተገቢውን እውቅና ያለማግኘት ጉዳይ፣ የጾታ እኩልነት ጥያቄዎችንና በጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ሥርዓተ ዘመን የሴቶች በሕብረተሰቡ ውስጥ...
Abiy’s Ethiopia: Opportunities and Challenges – Pt 1- SBS Amharic
ዶ/ር ነገደ ጎበዜ፤ የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ፓርቲ (መኢሶን) መሪና ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፤ የቀድሞው የሕወሓት መሥራችና መሪ፤ የወቅቱ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ትብብር ሊቀመንበር፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ...
Hopes, Ambitions, and Challenges- Abiy’s Ethiopia – Pt 2 – SBS...
ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ፊት ተደቅነው ያሉትን ተስፋዎች፣ ምኞቶችና ተግዳሮቶችን አስመልክቶ፤ የቀድሞው ከፍተኛ የኢሕአፓ አመራር አባል አቶ ክፍሉ ታደሰና ዶ/ር መላኩ ተገኝ የግል...
Have Your Say: Getachew Seyoum – SBS Amharic
አቶ ጌታቸው ስዩም፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ ቃላቸውን በግብር እንዲያውሉ፤ የሕወሓት አመራር አባላትም በአመጽ ሳይሆን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ዘወር እንዲሉ ያሳስባሉ።
Have Your Say: Dabassa Waqjira – SBS Amharic
አቶ ዳባሳ ዋቅጅራ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድና ኢሕአዴግ ገጥሟቸው ያሉትን ዕድሎች ሊጥቀሙበት ይገባል ይላሉ።
Hopes, Ambitions, and Challenges- Abiy’s Ethiopia – Pt 1 – SBS...
ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ፊት ተደቅነው ያሉትን ተስፋዎች፣ ምኞቶችና ተግዳሮቶችን አስመልክቶ፤ የቀድሞው ከፍተኛ የኢሕአፓ አመራር አባል አቶ ክፍሉ ታደሰና ዶ/ር መላኩ ተገኝ የግል...
Competitors: Abiy’s Ethiopia – SBS Amharic
የአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድን የፖለቲካ አቅጣጫና ቀዳሚ ሊሆኑ የሚገቡ ብሔራዊ አጀንዳዎችን አስመልክቶ አቶ አብርሃ ደስታ፤ የዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉዓላዊነት ፓርቲ ፕሬዚደንትና አቶ...
አገር እንዴት ሰነበተች? ትንሣኤና ጠ/ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ –
የዛሬው ‘አገር እንዴት ሰነበተች?’ ዝግጅታችን፤ የአገር ቤት በዓለ ትንሣኤ አከባበርንና የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድን ሰሞነኛ ክራሞት ያነሳል።