You are such a prominent figure of our generation when it comes to modern Ethiopian music.What a gorgeous love song it is!!Your vice like a silent stream which runs without a disruption!Amazing performance,very talented!We do expect a lot more from you…great job!
አቦ ይመችክ ወዳጄ ገላገልከን ማዳሜ እንዲ አለችኝ :እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ: ሀገር ልገባ ነው በሳላም ግቢ በሉኝ ……ሀሀሀሀሀ ጉድ እኮ ነው ብቻ እንዲ በአግባቡ ለሚለቀቁት ስራ አስተያየት መስጠት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!!
👌👌👌👌👌💋💋💋💋💋💋💋💜💜!!!!!!!!!!!!!
ዘፋኝ ነኝ ከሚሉት ሁሉ ለኔ ቁጥር አንድ ምርጫዬ ነህ ፦፦ ትክክለኛ የኢትጵያን ዜማ የምትጠቀም ድምጽህን ሳትሰስት በተፈጥሮ ቅላጼ ማስመሠል በሌለበት እንጉርጉሮ የምታቀነቅን ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ድምጻዊ ነህ ለኔ፡፦ በጣም ትመቸኛለህ ይመችህ ቀጥልበት !!
You are such a prominent figure of our generation when it comes to modern Ethiopian music.What a gorgeous love song it is!!Your vice like a silent stream which runs without a disruption!Amazing performance,very talented!We do expect a lot more from you…great job!
ታሬ ምርጥ ስራ ነው ይመችሽ.. የታለ አልበማችን!
ኦህህህህህህህህ እዳው በእውነት ያንተን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ድምጽክ አጀት ሰርስሮ ነው የሚገባው ክሉፑ ቦታው የልጅቱ አለባበስ ብቻ ምንል ልልህ አልችልም ሌላ እጠብቃለን
Oww ደስ እሚል ድምፅ አለህ
እውነት♥♥♥♥♥♥♥♥
የኔ መዳኒት
My love 💏for u 😢😢😰😰😰😰😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙌🤕🤕🤕🤕🤕 yena aydelki gen beka endat negerw lelyew 😥😥
ድምፅክ እኮ እንዴት ደስ እንደሚል አቦ ይመችክ
Comments are closed.