24 COMMENTS

  1. ዋው ያምራል በርች የጎንደር ማር

  2. ኢትኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር የጅማ ልጅ ነኝ ያሁም ያአጋሮ

    አቤት ስወዳቹ ጎንደሬዎች ይመቻቹ አ ትግሬ ነኝ ግን አንድነን ኢትኢትየጵያ

  3. ዋውውውውው ጎንደር የጀግኖች ሀገር ውድድድድድድ

  4. ዋውውውውው እንካን በሰላም መጣቹ.በጣም ደስ የሚል ዘፈን በርቲ የኔ ማር. አድናቅሽ ነኝ
    በጣም ነው የሚወዳቹ ሁላቹም የአማራ ልጆ ንርልኝ እህታችም ከትግራይ ክልል ነኝ
    ሰላም ለ እማማ ኢትዮዽያ አገሬ

  5. Uffffffffff ገጠር እኮ ውስጤ ነው የኔ ቅመም ምርጥ ነው ሁሉ ነገርሽ ዉብ ነው በተለይ አለባበስሽ ልዩ ነው ስላማችሁ ይብዛ

Comments are closed.