50 COMMENTS

  1. ቴድዬ ጀግና ነው ዝም ብላችሁ የሰውን ሞራን የምትነኩ ምንም አታመጡም የሚሰራቸው ስራ ሁሉ ወርቅ ናቸው የሚወድቅ የለውም አይዞህ በርታ ወንድማችን ቴድዬ

  2. tikikil tedi mirti sew new megedun hulu yakinalet wed ima chn yalikew hulu ewnet new

  3. ይድፋህ ዝቃጭ ቆሻሻ ነህ አንተ ደደብ ተምረሀል ግን
    ባዶ ጭቅላት ነህ ፋራ

  4. ቴዲን ብዙ ግዜ የሚደረግለትን ኢንተርቢ ስሰማ ቴዲ በጣም አርቆ አሳቢ ብልህ ነው ። ኢትዮጵያዊነቱን የሚወድ የሚያከብር ነው ። የማይረባ አስተያየት ስለሱ የሚቀባጥሩ ካሉ ኃላቀሮች ናቸው ያስተሳሰብ ደኃዎች እና ምቀኞች ናቸው። ሌላው ባንድ ወቅት ጥላሁን ነፍሱን ይማረውና ቴዲ በአሜሪካ ኮንሰርቱ በጣም ስላስደሰተው እንዲህ ብሎነበር ከእንግዲህ ወዲህ ብሞትም አይቆጨኝ በማለት ልጁን እንደተካነው የገለፀው ኢትዮጵያን ውደዱ ብሎ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ምን እንደሆነ የልቡን ቴዲ አሳይቶታል በአይኑ ቴዲን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ጨዋ በማየቱ አይቆጨውም። ሌላውን ዝባዝንኬ ተወው ቴዲን እና ባለቤቱን ልጆቹን እግዚአብሄር ሰላም ፍቅር እና ከሁሉም በላይ ጤና ይስጣቸው።

  5. ቴዲ ጀግና እና የተባረከ ልጅ ነው፡፡ትክክል ነህ ብዙ ይቀረናል ፡፡ ቅናት እኮ ነው እንደዚህ የሚያደርጋቸው, ወይ
    መዝፈን አይችሉ፡፡እሱ በዘፈነው ትችት፡፡ቴዲ ለኢትዮጵያ ሕዘብ ባለውለታ ነው፡፡

Comments are closed.