Yanten concert salay endalmot teddoye pls new year Millinum addarsh azegaji. Ye ethio hizb fikrun yemigeltsbet anten yemiyaybet ken nafkotal. L3zam new lekso lay ya dergit yetefetsemew. Dr abiy endemifekdlh bale mulu tesfa nen be gugut new year concerthn enetbkalen anbesachihn😍😍😍😘😘😘😘
የኮንሰርት ቀረፃወችህን ፕሮፌሽናል ስታንዳርድ መሰራት የማይችልበት ምክንያት ምንድነው? የወጭ ጉዳይ ነው ወይስ ባለሙያ ስለማይሰራው ነው? ለስራ ጥራት ክብር የምትሰጥ አርቲስት እንደመሆነህ ኮንሰርቶች ውስጥ እጅግ ማራኪ የታዳሚና የስቴጅ እንቅስቃሴወችና ስሜቶችን ተቀርፀው መተላለፍ ቢችሉ ኮንሰርት የገባው ሰው መልሶ ማየት የሚፈልጋቸው ነው የሚሆኑት። በተረፈ ኮንሰርቱን ያላየ በቦታው ከተገኘው የተሻለ ስለሚያየው ተወዳጅነትህን በእጅጉ የሚመጥን ስራ ይሆናል። አንዳንድ የድሮ ኮንሰርቶች ላይ በደንብ የተቀረፁ ትዕይንቶች እስካሁን በህዝቡ አዕምሮ ውስጥ ተቀርፀው የመገኘታቸው ሚስጥር ይሄ ነው። እባክህ ይሄን ነገር አስብበት።
ፈጣሪ ይጠብቅህ ቴዲዬ የኔ ምርጥ 😘😘
Yanten concert salay endalmot teddoye pls new year Millinum addarsh azegaji. Ye ethio hizb fikrun yemigeltsbet anten yemiyaybet ken nafkotal. L3zam new lekso lay ya dergit yetefetsemew. Dr abiy endemifekdlh bale mulu tesfa nen be gugut new year concerthn enetbkalen anbesachihn😍😍😍😘😘😘😘
😍😍😍
Fetari yetebkh teddoachin enwodhalen ende aynachin belen ensasalhalen. Kifu aynkah😍😍😍😙😙😙
ቴዲዬ የኔ ጀግና የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ye teddy adnaki nen esti subscribe argulen #thank you egzabeher yakeberelgn
😍😍😍 በማያልቀው ውድድ ንጉሡ
የሚኮዬ አባት ንርልን አባቴ ሥወድ ንጉሡዬ😘😘😘
ዋውዋውዋው
I love you teddy afro ❤❤❤💋💋🌹
Jegnay wedddddddd
ቴዲሻ ነብስ ነገር እኮነክ
ስወድክ ከልቤ ነው
Beslk new Endy yesrachot video Er iyenfam Degmo eko sef biye mtbqyi new yemgrmewo
So N!Ce bro( T.afro♥) Im sudanese I love athiopian people♥
ቴዶ እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ምርጥ
የሚኩና የማርያማዊት አባት ስወድህ