29 COMMENTS

  1. ሠላም ያገናኘን ቴድሻ ፍቅር ያሸንፋል እረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሠቦችክ

  2. አንገቷ የተሰበረ ጀበና በኢትዮጵያ ባንዲራ ጠቅልሎ ያወጣው ፎቶ በጣም ብዙ ኤርትራውያንን እንዳበሳጨ ቴዲን የምታውቁ ንገሩልን። አንዳንድ ኢትዮጵያውያንም እንደዚሁ አልወደዱትም። ኤርትራውያኖቹ ቴዲን እንወደው ነበር ነገር ግን ለ30 ዓመት መከራ ደርሶብን፣ ብዙ ዋጋ ከፍለን ያገኘነውን ነጻነት ለምንድነው የማያከብረው። እኛ ኤርትራውያን ነን እንጂ ኢትዮጵያውያን አይደለንም። ለዚህ ደግሞ ብዙ ዓመት ዋጋ ከፍለናል ስለዚህ በኢትዮጵያ ባንዲራ ኤርትራን በጀበናው ራስ አስመስሎ ማስገባት የከፈልነውን መስዋእትነንት መናቅ ነው ይላሉ። አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ለምንድነው የሃበሻ ባህል ብቻ ስእሉ ላይ የተደረገው፤ የደቡብ ህዝቡችስ የታሉ እያሉ ነው። እንደ እኔ እንደ እኔ ቴዲ ግሩም ዘፋኝ ነው፤ ነገር ግን ይሄ ማለት ጥሩ ፖለቲከኛ ነው ማለት አይደለም፤ ስለዚህ በፖለቲካው እንደው ጠልቆ ባይገባ እላለሁ፤ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበዛው። ደግሞ ስእሎቹ ላይ ያሉትን ምልክቶች ሰው አያውቅም ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።

  3. በሰላም ሁላችንንም ያድርሰን ግን ሚያዝያ እስኪደርስ ናፈቀን ወይ ቴምኑን ያሰማን ይሆን

  4. Is Teddy afro cheap? unlike others he doesn't release his new songs at you tube, but if it makes good business sense for him I say good for you.

  5. etebekalen begugut teddye nefes neger sewedk eko ufffffffff yene anbesa♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

Comments are closed.