12 COMMENTS

  1. ይሄ ሁሉ ኣብዛኛዎቹ ኢትዮጵያውን ናቸው፡ ፖለቲከኞቹ ስለሌሉበት ጎሰኝነት ቦታ የለውም።

  2. ቴዲ በደንብ መድረኮን ተቆጣጥረህ ከሜገባው በላይ ተጫውተሀል የሙዚቃ አጃቢዎችህ ግን እንደተጠበቁት አይደለም በጣም ብዛት አላቸው ዘመናዊ መሳሪያ ይዘው ግን በደንብ አላጀቡህም ቅናት እንዳትሉኝ እንጅ የሰፈር ከበሮ ነው ሜመስለው ግን ህዝብ ስለሜወድህ ብታለቅስን ይገባልሀል !!

  3. "አፄ ቴዎድሮስ"
    የሰገደላት ውበቱን ፤ ያቺን የቃል መስታይት
    ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ፤ ቆሞ ስቃዩዋን ላለማየት
    የወደቀላት ውበቱን ፤ ያቺን የቃል መስታይት
    ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ፤ ቆሞ ስቃዩዋን ላለማየት
    አዝ
    ደርሶ ባያስጥለው ፤ ገብርዬን ከስለት
    ጀግና ተፈተነ ፤ በመቅደላ አቀበት
    ተዋከበና ፤ ተዋከበና
    ወዲህ ዞር ቢል ፣ ሰው የለምና
    ገብርዬ ሲወድቅ ፤ ቀኙ ዛለና
    አረሩን ስቦ ፤ ጠጣው ያ ጀግና
    አዝ
    ደረሶ ባያስጥለው፣ ገብርዬን ከስለት
    ጀግና ተፈተነ፣ በመቅደላ አቀበት
    ተዋከበና ፤ ተዋከበና
    ወዲህ ዞር ፤ ቢል ሰው የለምና
    የነደደ እሳት ፤ ክንዱን ተ'ርሶ
    ጨክኖ ካሣ ፤ ጋተና ኮሶ
    ሞተ ላ'ንድ አገር ፤ ባንዴራ ለብሶ
    አዝ
    ካሳ በል አግሳ እንደ አንበሳ
    የቋራ አንበሳው ዳግማሮስ ካሳ በል አግሳ
    ያ'ንድናት ሀገር ክብሯ ከቶም ሳይረሳ
    ንቃ በመንፈስ ላንድነት ካሣ ተነሳ
    አንተ የሞትክላት አገር ክብሯ ሳይረሳ
    አዝ
    ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር
    ያንዲት ኢትዮጵያ ፤ ዋልታና ማገር
    ነፍሱን የሰጣት ፤ ለካ ዓለም ንቆ
    አገር ሊያቆም ነው ቴዎድሮስ ወድቆ
    ኧረረረረረረረረ …. ኧረረረረረረረረ (2x)
    አምጡ ቆርጣችሁ ፤ ከሹሩባው ላይ
    ኪዳን እንሰር ፣ እንዳንለያይ
    ነፍሱን የሰጣት ፤ ለካ ዓለም ንቆ
    አገር ሊያቆም ነው ፤ ቴዎድሮስ ወድቆ
    ኧረረረረረረረረረ …. ኧረረረረረረረረረ (2x)
    አረጀች እያሉ ሰዎቹ ሲያሙሽ(2)
    ሙሽራ ነሽ ጎንደር ይሰፋል ልብስሽ
    ተይ ደማም (2x)
    ሳይገላገለው ህልሙን በሆድ ይዞ
    ሳይገላገለው ሽሉን በሆድ ይዞ
    የሚረዳው አጥቶ ብቻውን ተክዞ (3x)
    ስንቱን በሆድ ይዞ
    የወገቡን እሳት ካፎቱ ላይ መ'ዞ (2x)
    ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ
    አያሳዝንም ወይ!
    ኧረረረረረረረረረረረረረ
    ካሣ ካሣ የቋራው አንበሣ
    ዳኘን ዳኘን አንድ ህልም አሳየን
    አዝ
    ዝግባ ሚያሳክለን አንድ ፍቅር አጥተን
    ዝግባ ሚያሳክለን አንድነትን አጥተን
    ከፊት የነበርነው ከሰው ኋላ ቀርተን
    አናሳዝንም ወይ!
    ኧረረረረረረረረረረ
    ጎንደርና ጎጃም ፤ ወሎና ትግራይ (2x)
    ኦሮሞና ተጉለት ሆነን አንድ ላይ
    ጉራጌና ሃረር ዶርዜ ወላይታ
    ቤኒሻንጉል ሶማሌ አፋር አሳይታ
    ግመሌን ላጠጣት እንደ አፋር ተጉዤ
    ግመሌን ላጠጣት ቀይ ባህር ተጉዤ
    አንድ ገመድ አጣሁ ልመልሳት ሄዤ
    ኧረረረረረረ…… ኧረረረረረረ (2x)
    ያ'ንዲት እናት ልጆች መሆናችን አውቀን
    ጎሳና ኃይማኖት ሳይነጣጥለን
    ምን ይሳነን ነበር ብንተባበር
    አናሳዝንም ወይ
    ኧረረረረረረረረረረረረ
    ጎንደር ጎንደር የቴዎድሮስ አገር
    ያንዲት ኢትዮጵያ ፤ ዋልታና ማገር
    ነፍሱን የሰጣት ፤ ለካ ዓለም ንቆ
    አገር ሊያቆም ነው ፤ ቴዎድሮስ ወድቆ.

  4. teddesha yemenekorabehe merte ethiopiawe mechem anten yememesel ayefeterem enewedehalennnnnnnnnnnnnn

  5. Tedy you are such an amazing performer on the stage you know how control the audience having say that why don't you have someone to do opining for you .it will be such an amezing justure.one you going to have such respect with follow artist .remember you are a big artist and you always will be .# 2 you will help whomever opining for you help him to become famous.anyone it couldn't hurt even you give them 2000 dollars a show.you can take as much break as you want you can't start late you. No one say will notice.
    BEZIH LAY SEW KEFTOLEH ANTE SITGEBA ABET ENDET DES ENDEMIL YE HIZBU GUGUT.15 AMET BLAY LEBICHAH SERAH ESTI DEGMO ALFO ALFO LEMSALE KE ABEBA DESALEGH KE TIGIST AFWORK GA BISERA MANECH YACHI DEGMO TIGIST YEMUTIBAL GUDEGHA ZEFAGH AHUN ITALY YEMITNOR KE BEZAWORK GA BISERA KE GEDI BETERA GA BISERA SINT ALU EVEN KE SHAMBEL GA BISERA .LE ANTE YEBASE GRACE NEW.

  6. It not worth it because he doesn’t sing enough song he played 3 song in 8 minuets he takes to many breaks. If you see bob Marley concert he played 1 hours and 30 min non stop all singers work hard why not teddy so I said not anymore specially $85 no

LEAVE A REPLY